BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.0//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261010T090000
DTEND;TZID=UTC:20261010T120000
DTSTAMP:20261008T125650Z
CREATED:20261008T125454Z
LAST-MODIFIED:20261008T125650Z
UID:7315-1791622800-1791633600@addisbooks.com
SUMMARY:ለምሳሌ - ብስራተ መጽሐፍ እና ውይይት በወመዘክር
DESCRIPTION:ለሥነ-ጽሑፍ እና ለባህል አፍቃሪያን በሙሉ የተዘጋጀ ልዩ የዕውቀት እና የውይይት መድረክ!\n\nየመጽሐፍ ምረቃ፣ የዕውቀት ሽግግር እና ጥልቅ ውይይት የሚካሄድበት ልዩው «ለምሳሌ  – ብስራተ  መጽሐፍ እና ውይይት» የተሰኘው መርሃ-ግብር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ታዋቂ ደራሲያን፣ ምሁራንና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በዚህ ደማቅ የውይይት መድረክ ላይ በመገኘት የዕውቀት ማዕድ ተጋሪ ይሁኑ።\n\n\n\n\nቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30 2019 ዓ.ም.\nሰዓት፦  3:30 – 6:00 ሰዓት\nቦታ፦ ወመዘክር — በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ አዳራሽ\n\n \n\n\n🎙️ ተጋባዥ የክብር እንግዶች እና ፓናሊስቶች\n\nደራሲያን\n\n\n\nመሰረት አበጄ — ደራሲ\nቴዎድሮስ አጥላው — ደራሲ\n\n\n\n \n\nአስተባባሪ እና ሞደሬተር\n\n\n\nሰናይት ጥበቡ\nአዲሱ መኮንን — ሞደሬተር\n\n\n\n \n\nፓናሊስቶች (የውይይት ተሳታፊዎች)\n\nአለማየሁ ገላጋይ — ፓናሊስት\nዶ/ር ሰላም ማርቆስ — ፓናሊስት\nዶ/ር ጌትነት ትዕዛዙ — ፓናሊስት\n\nሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል !
URL:https://addisbooks.com/event/lemesale-book-discussion/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/lemeslae-book-discussion.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261010T140000
DTEND;TZID=UTC:20261010T160000
DTSTAMP:20261006T094408Z
CREATED:20261006T093307Z
LAST-MODIFIED:20261006T094408Z
UID:7293-1791640800-1791648000@addisbooks.com
SUMMARY:Meleti Kiros Haileselasie's "ደምፀ ቃል" Book Signing at Jafer Books
DESCRIPTION:የገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ “ድምፀ ቃል” የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት\n\nለቅኔ አፍቃሪያን በሙሉ ታዋቂዋ ገጣሚና የብዙ ተወዳጅ ዜማዎች ግጥም ደራሲ ምልዕቲ ኪሮስ አዲስ ይዛላችሁ የቀረበችውን “ድምፀ ቃል” (ስብስብ ግጥሞች) የተሰኘች የመጀመርያ የግብር ገፅ መጽሐፏን ለአንባቢያን የምታስተዋውቅበትና ፊርማዋን የምታኖርበት ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል።\n\n\nለፍቅረአዲስ ነቃጥበብ፣ ለህዋን ገብረወልድ፣ ለያሬድ ነጉና ለሌሎችም ድንቅ ድምፃውያን ባበረከተቻቸው ልብ የሚነኩ የዜማ ግጥሞቿ የምታውቋት ምልዕቲ፤ አሁን ደግሞ በግርማዊ የቃላት ውበት የተሰናዱ ማራኪ ግጥሞቿን በመጽሐፍ መልክ ይዛላችሁ ቀርባለች።\n\nእርስዎም በዕለቱ በመገኘት መጽሐፉን በገጣሚዋ መታሰቢያ ፊርማ በመግዛት የሥነ-ጽሑፍ ምሽቱን እንዲያደምቁ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።\n\n\n ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30 \, 2019 ዓ.ም\n\n ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 – 10:00\n\n ቦታ፦ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር \nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/meleti-kiros-haileselasie-demtse-kal-book-signing-at-jafer-books/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/book-signing-meleti.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261010T140000
DTEND;TZID=UTC:20261010T160000
DTSTAMP:20261006T094920Z
CREATED:20261006T094856Z
LAST-MODIFIED:20261006T094920Z
UID:7300-1791640800-1791648000@addisbooks.com
SUMMARY:Meleti Kiros Haileselasie's "ደምፀ ቃል" Book Signing at Jafer Books
DESCRIPTION:የገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ “ድምፀ ቃል” የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት\n\nለቅኔ አፍቃሪያን በሙሉ ታዋቂዋ ገጣሚና የብዙ ተወዳጅ ዜማዎች ግጥም ደራሲ ምልዕቲ ኪሮስ አዲስ ይዛላችሁ የቀረበችውን “ድምፀ ቃል” (ስብስብ ግጥሞች) የተሰኘች የመጀመርያ የግብር ገፅ መጽሐፏን ለአንባቢያን የምታስተዋውቅበትና ፊርማዋን የምታኖርበት ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል።\n\n\nለፍቅረአዲስ ነቃጥበብ፣ ለህዋን ገብረወልድ፣ ለያሬድ ነጉና ለሌሎችም ድንቅ ድምፃውያን ባበረከተቻቸው ልብ የሚነኩ የዜማ ግጥሞቿ የምታውቋት ምልዕቲ፤ አሁን ደግሞ በግርማዊ የቃላት ውበት የተሰናዱ ማራኪ ግጥሞቿን በመጽሐፍ መልክ ይዛላችሁ ቀርባለች።\n\nእርስዎም በዕለቱ በመገኘት መጽሐፉን በገጣሚዋ መታሰቢያ ፊርማ በመግዛት የሥነ-ጽሑፍ ምሽቱን እንዲያደምቁ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።\n\n\n ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30 \, 2019 ዓ.ም\n\n ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 – 10:00\n\n ቦታ፦ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር \nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/meleti-kiros-haileselasies-%e1%8b%b0%e1%88%9d%e1%8d%80-%e1%89%83%e1%88%8d-book-signing-at-jafer-books-copy/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/book-signing-meleti.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261010T140000
DTEND;TZID=UTC:20261010T170000
DTSTAMP:20261008T110349Z
CREATED:20261008T110349Z
LAST-MODIFIED:20261008T110349Z
UID:5648-1791640800-1791651600@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት -  የመጽሃፍ ውይይት ከደራሲ ጋዲሳ አበራ እንዳለጌታ ከበደ ጋር
DESCRIPTION:የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው! \nበዛጎል የመጻህፍት ባንክ አዘጋጅነት በሚቀርበው “ነገረ መጻህፍት” የውይይት መድረክ ላይ  ከደራሲ ጋዲሳ አበራ ጋር በሚደረገው ቆይታ ላይ ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል  \nየተመረጡት መጻሕፍት:- \n(1) የኦሮሞ ትግል እና ታላቋ ኢትዮጵያ \n(2) “የአሸባሪው” ማስታወሻ (የኦነግ ትግል እና የተገለጡ እውነቶች) \n  \nአዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ \n  \nቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30/2019 ዓ.ም \n ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ \n  \nቦታ፦ FSS አዳራሽ (ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት \n በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ)የመገኛ ቦታ (Google Map)፦ https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic
URL:https://addisbooks.com/event/negere-metsafhet-with-author-gadisa-abera/
LOCATION:Zagol Book Bank ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ\, Zagol Book Bank\, Addis Ababa\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/negere-metsaheft.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR