BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.2//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261028T173000
DTEND;TZID=UTC:20261028T190000
DTSTAMP:20261027T092000Z
CREATED:20261027T092000Z
LAST-MODIFIED:20261027T092000Z
UID:7373-1793208600-1793214000@addisbooks.com
SUMMARY:የጋዜጠኝነት ቁንጮዋን መዓዛ ብሩን የሚዘክር ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
DESCRIPTION:የጋዜጠኝነት ቁንጮዋን መዓዛ ብሩን የሚዘክር ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ \nበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትርና የፊልም ጥበባት ትምህርት ቤት የባህል ማዕከል አንጋፋዋንና ተወዳጇን የሚዲያ ባለሙያ መዓዛ ብሩን የሚያከብር ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት አዘጋጅቷል። ዘመናዊውን የኢትዮጵያ የራዲዮ ስርጭት በማዘመንና የሸገር ኤፍኤም 102.1 መስራች በመሆን የምትታወቀው ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ፥ ላለፉት አያሌ ዓመታት የብዙዎችን ታሪክና ድምፅ ስታስተጋባ ቆይታለች። በባህል ማዕከሉ በ62ኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ ልዩ ምሽት፥ የታሪክ መዝጋቢዋ መዓዛ እራሷ የዕለቱ የክብር እንግዳ በመሆን የሕይወትና የሙያ ጉዞዋን ታካፍለናለች። \nቀን: ረቡዕ ጥቅምት 18 2019 ዓ.ም. \nሰዓት:  ከ11:30 ጀምሮ \nቦታ: በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል (ስድስት ኪሎ ግቢ) \nመግቢያ በነፃ (ለሁሉም ክፍት ነው)
URL:https://addisbooks.com/event/honoring-journalism-icon-meaza-biru/
CATEGORIES:Other
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/Meaza-birru.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR