BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.4//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261114T140000
DTEND;TZID=UTC:20261114T170000
DTSTAMP:20261110T120724Z
CREATED:20261110T120724Z
LAST-MODIFIED:20261110T120724Z
UID:7394-1794664800-1794675600@addisbooks.com
SUMMARY:የሕይወት አምሻው አዲስ መጽሐፍ  "ቀብር እና ማስካራ" ምርቃትና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት  
DESCRIPTION:የሕይወት አምሻው አዲስ መጽሐፍ “ቀብር እና ማስካራ” ምርቃትና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት  \n  \nበኢትዮጵያ የስነ-ጽሁፍ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ መጽሐፍ ዘጠኝ ታሪኮች የያዘው የደራሲ ሕይወት አምሻው አዲስ መጽሐፍ “ቀብር እና ማስካራ” ቅዳሜ ኅዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ገበያ ላይ ይውላል።\n\nየመጽሐፉን መውጣት አስመልክቶ ለአንባቢዎች የሚቀርብ ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት የተዘጋጀ ሲሆን፣ መጽሐፉን በመግዛት ከደራሲዋ የፊርማ ማስታወሻ ማግኘት የምትፈልጉ በሙሉ ተጋብዛችኋል።\n\n\n\nቀን፦ ቅዳሜ ኅዳር 5 2019 ዓ.ም\n\n  \n\nሰዓት፦ከቀኑ 8.00 – 11.00 \n\n  \n\nቦታ፦አዲሱየጃዕፈር መጽሐፍ መደብር \, ለሃገር ተወልደህንፃ \n\nቅዳሜ ጠዋት ቀጠሮዎን ጃፋር መጻሕፍት መደብር በማድረግ ከደራሲዋ ጋር የሚገናኙበትን ይህንን ታላቅ ዕድል እንዳያመልጥዎት!
URL:https://addisbooks.com/event/hiwot-emeshaws-keber-ena-mascara-book-signing/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch,Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/11/hiwot-emeshaw-book-signing.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261115T090000
DTEND;TZID=UTC:20261115T230000
DTSTAMP:20261112T120516Z
CREATED:20261112T120516Z
LAST-MODIFIED:20261112T120516Z
UID:7405-1794733200-1794783600@addisbooks.com
SUMMARY:የጋዜጠኛ ተስፋዬ መኩሪያ "አቅል ግዛ" አዲስ መጽሐፍ ምረቃ
DESCRIPTION:የመጽሐፍ ምረቃ የክብር ጥሪ!\nየከበራችሁ የጥበብና የታሪክ ወዳጆች፤ በመምሕርና ጋዜጠኛ ተስፋዬ መኩሪያ ሉጋ ከዚህ ቀደም ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ሆነው “ጎጎት” የተሰኘ መጽሐፍ ለአንባቢያን ማቅረባቸው ይታወቃል። \nአሁን ደግሞ የማህበረሰባችንን ባህላዊ የዳኝነት ስርዓቶች፣ የትውልድን የህይወት ውጣ ውረድ፣ የሶስቱን የመንግስት ስርዓታት ገጠመኞች እና የህዝቦችን ታሪካዊ ትስስር አቆራኝቶ የያዘውን “አቅል ግዛ” የተሰኘ አዲስ የታሪክ ቀመስ ልቦለድ መጽሐፍ ይዘውልን ቀርበዋል! \nቀን፡ ህዳር 06 / 2019 ዓ.ም \nሰዓት፡ ከቀኑ 3:00 ጀምሮ \nቦታ፡ ብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ \n  \nታሪክን በስነ ጹሑፍን ባለሙያ እይታ ለመረዳት እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል! \n 
URL:https://addisbooks.com/event/journalist-tesfaye-mekurias-akel-geza-book-launch/
LOCATION:National Theatre of Ethiopia\, https://maps.app.goo.gl/G75Tpz1372yhovbh8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/11/tesfaye-mekuria-book-launch.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR