-
ነገረ መጻሕፍት ከታገል ሠይፉ ጋር ጥር 23/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ)ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል! ተጋባዥ እንግዳ:- ታገል ሠይፉ የተመረጠው መጽሐፍ:- የእኔ ደማቅ ሠዎች አዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የዝግጅት ቦታ:- FSS. አዳራሽ በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊክ ኪዳነምሕረት ትምህርት ቤት አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ […]