BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.16.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260314T140000
DTEND;TZID=UTC:20260314T170000
DTSTAMP:20260513T232708
CREATED:20260313T094358Z
LAST-MODIFIED:20260313T100559Z
UID:6180-1773496800-1773507600@addisbooks.com
SUMMARY:Walia Book Discussion
DESCRIPTION:የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ፦ የዓለም መቀዝቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ?\nዎልያ መጻሕፍት ከፍተኛ የምሁራን ተሳትፎ የሚታይበትን ልዩ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶላችኋል።\nበዕለቱ “የዓለም መቀዝቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ? የማምረቻ ኢንዱስትሪው እውነታ፣ ዕድሎችና አቅጣጫ…” በሚል ርዕስ በዘርፉ ሰፊ እውቀት ያላቸው ምሁራን ጥልቅ ትንታኔ ያቀርባሉ።\n\n🎤 አቅራቢዎች፦\n\nዶክተር አማረ ማተቡ (Dr. Amare Matebu)\nዶክተር ብርሀኑ በሻህ (Dr. Berhanu Beshah)\n\n🎤 አወያይ፦\n\nጋዜጠኛ አብርሃም ታደሰ \n\nየኢንዱስትሪውን የወደፊት ጉዞ፣ ዓለም አቀፋዊ ተፅዕኖዎችን እና የኢትዮጵያን ዕድሎች ለመረዳት ይህንን መድረክ እንዳያመልጥዎ!\n\n የዝግጅቱ ዝርዝር፦\n\nቀን፦ ቅዳሜ መጋቢት 5 ቀን 2018 ዓ.ም (ነገ!)\nሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ\nቦታ፦ 4 ኪሎ፣ ኤክላስ ህንፃ፣ ዎልያ መጻሕፍት አዳራሽ\n\nሁላችሁም ተጋብዛችኋል። በዕለቱ ተገኝታችሁ የሐሳብ ግብይት እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠብቃለን።
URL:https://addisbooks.com/event/walia-book-discussion/
LOCATION:Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት\, Arat Kilo\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/walia-book-discussion-3.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260321T140000
DTEND;TZID=UTC:20260321T170000
DTSTAMP:20260513T232708
CREATED:20260318T123908Z
LAST-MODIFIED:20260318T123908Z
UID:6249-1774101600-1774112400@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት - ፍቅር እስከ መቃብር የታተመበትን 60ኛ ዓመት እናክብር
DESCRIPTION:ኑ! የታላቁን ድንቅ ስራ ልደት አብረን እናክብር!\n\nየኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ ቁንጮ የሆነው “ፍቅር እስከ መቃብር” የታተመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ልዩና ደማቅ  ፕሮግራምአዘጋጅቶላችኋል።\n\nይህ በክላሲክ ስራው ውስጥ ያሉትን እነ በዛብህና ሰብለወንጌልን፣ የዲማ ጊዮርጊስን ድባብና የሀዲስ ዓለማየሁን ጥልቅ ጥበብ የምንዘክርበት ልዩ መድረክ ነው።\n\n የእለቱ ድምቀት – አቅራቢዎቻችን\n\nየስነ-ጽሁፍና የታሪክ ሊቃውንት በአንድ መድረክ ተሰባስበው ይጠብቁዎታል፡\n\nሽብሩ ተድላ (ኤመረተስ ፕሮፌሰር) \nታዬ አሰፋ (PhD.) \nጌታቸው በለጠ \nሕይወት እምሻው \nመአዛ ወርቁ \nእሸቱ ጥሩነህ \nእንዳለጌታ ከበደ \n መቼ እና የት?\nቀን፦ መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ) \nሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ \nቦታ፦ ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ (ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ) \n\nልዩ የሚያደርገው\nይህ ዝግጅት በክብር እንግዳው ዶክተር ያሬድ ኢሳያስ ከተጻፉት ሁለት መጻሕፍት ሽያጭ በተገኘ ገቢ የተደገፈ ሲሆን፣ ለስነ-ጽሁፍ አፍቃሪያን በሙሉ ጥሪው በነጻ ነው!\n\nታዲያ ምን ይጠበቃል? የጥበብ ጓደኛዎን ይዘው ይከሰቱ! ነገረ መጻሕፍት!
URL:https://addisbooks.com/event/60th-anniversary-celebration-fikir-eske-mekabir/
LOCATION:FSS\, https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/Fiker-Eske-Mekaber-60th-Annversary.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR