Ethiopian Book fair in Atlanta 2026
ከአስር በላይ ደራሲዎች በሚሳተፉበት የመጽሐፍት ትእይንት (book fair)
ደራሲ እመቤት መንግስቴ።
|
Monday
|
Tuesday
|
Wednesday
|
Thursday
|
Friday
|
Saturday
|
Sunday
|
|---|---|---|---|---|---|---|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
3 events,
-
Ethiopian Book fair in Atlanta 2026
-
የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው! የዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ባዘጋጀው "ነገረ መጻሕፍት" መድረክ ላይ፣ ዮዲታ የተሰኘውን መጽሐፍ ከባለሙያዎች ጋር በስፋት እንቃኛለን። ✨ ልዩ እንግዳችን፦ ሮማን ተወልደ 📖 የውይይቱ መነሻ መጽሐፍ፦ ዮዲታ 🎤 አዘጋጅና አቅራቢ፦ እንዳለጌታ ከበደ የቃላት ኃይልና የታሪክ ጥበብ የሚተነተንበትን ይህን ዕድል እንዳያመልጥዎ። 🗓 ቀን፦ ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም 🕒 ሰዓት፦
-
"ሀገር እና ዓድዋ" ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ ስለ ሀገራችን ማወቅ ያሉብንን እውነታዎች ምንድናቸው? እነሱንስ የምንገልጽባቸውን ወሳኝ ቃላት ምን ያህል እንግባባ'ባቸዋለን? ስሞችን በትክክል ካላወቅን ወይም የጋራ ስም ካልፈጠርን ለጋራ ሀገር በጋራ መሰለፋችንን እርግጠኛ መሆን ይቻላል ወይ? ሀገር፣ ድንበር ፣ መንግሥት፣ ሕዝብ፣ ሉዓላዊነት ፣ ዜጋ፣ ጦርነት ፣ ወዘተ የሚሉ ስሞች ላይ የፖለቲካ፣ የታሪክ እና የሕግ ትንታኔ |
0 events,
|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
1 event,
-
የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ፦ የዓለም መቀዝቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ? ዎልያ መጻሕፍት ከፍተኛ የምሁራን ተሳትፎ የሚታይበትን ልዩ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶላችኋል። በዕለቱ "የዓለም መቀዝቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ? የማምረቻ ኢንዱስትሪው እውነታ፣ ዕድሎችና አቅጣጫ..." በሚል ርዕስ በዘርፉ ሰፊ እውቀት ያላቸው ምሁራን ጥልቅ ትንታኔ ያቀርባሉ። 🎤 አቅራቢዎች፦ ዶክተር አማረ ማተቡ (Dr. Amare Matebu) ዶክተር ብርሀኑ በሻህ (Dr. Berhanu Beshah) 🎤 አወያይ፦ ጋዜጠኛ |
0 events,
|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
1 event,
-
ኑ! የታላቁን ድንቅ ስራ ልደት አብረን እናክብር! የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ ቁንጮ የሆነው “ፍቅር እስከ መቃብር” የታተመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ልዩና ደማቅ ፕሮግራምአዘጋጅቶላችኋል። ይህ በክላሲክ ስራው ውስጥ ያሉትን እነ በዛብህና ሰብለወንጌልን፣ የዲማ ጊዮርጊስን ድባብና የሀዲስ ዓለማየሁን ጥልቅ ጥበብ የምንዘክርበት ልዩ መድረክ ነው። የእለቱ ድምቀት - አቅራቢዎቻችን የስነ-ጽሁፍና የታሪክ ሊቃውንት በአንድ መድረክ ተሰባስበው ይጠብቁዎታል፡ |
0 events,
|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|
0 events,
|