BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.16.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260221T140000
DTEND;TZID=UTC:20260221T170000
DTSTAMP:20260513T221242
CREATED:20260211T161435Z
LAST-MODIFIED:20260218T191057Z
UID:5144-1771682400-1771693200@addisbooks.com
SUMMARY:Endihem Tenurual Book Launch
DESCRIPTION:የደራሲ አበራ ለማ ግለ -ታሪክ መፅሐፍ ይመረቃል\n“…እንዲህም ተኑሯል” የሚል ርዕስ ያለው በ550 ገፆች የተሰናዳው የደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ የሕይወት ታሪክ ምረቃ ቅዳሜ የካቲት 14 2018 ዓ.ም በወመዘክር ኅሩይ አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። \nበዕለቱ፣ ታላላቅ እንግዶች በተናጋሪነት የሚጋበዙ ሲሆን በግለ -ታሪክ መፅሀፉም ላይ የዳሰሳ ፅሑፍ ይቀርባል። \nአበራ ለማ፣ ካገራችን ገጣሚያንና አጫጭር ልብ-ወለድ ጸሓፊዎች አንዱ ሲሆን በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነፅሑፍ ጥናት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂም፣ ነው። \nአበራ፣ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ፕሬስ መምሪያዎች ሠርቷል። ከጦር ግንባር ጋዜጠኝነት እስከ ኪነ-ጥበባት ዘርፎች ሀያሲነት የዘለቀ ሲሆን በአንባቢያን ተወዳጅ የሆኑ ሥራዎችንም ለማስነበብ የቻለ ነው። \nከአበራ ለማ የታተሙ ሥራዎች የሚከተሉት ይጠቀሳሉ።\n1967 ኩል ወይስ ጥላሸት፣ የግጥም መድብል፣\n1974 ሽበት፣የግጥም መድብል፣\n1975 ሕይወትና ሞት፣የአጫጭር ልቦለዶች መድብል፣\n1976 ሞገደኛው ነውጤ፣ ኖቭሌት፣\n1978 አባደፋር፣ከሌሎች ደራስያን ጋር… ስብስብ፣\n1978 ጽጌረዳ ብእር፣ከሌሎች ገጣሚያን ጋር… ስብስብ፣ እና ሌሎችንም ከ21 በላይ መፅሐፍትን ፅፎ ለማስነበብ በቅቷል። \nየዚህ መርሐ ግብር የክብር እንግዳ ዶክተር ኃይሉ አርአያ ሲሆኑ ከተናጋሪዎች መካከልም እመቤት ሆይ ፍሬአለም ሺባባው እና ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር ይገኙበታል። \n \nEndihem Tenurual by Abera Lemma \nByAbera Lemma
URL:https://addisbooks.com/event/endihem-tenurual-book-launch/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion,Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/1770977798612.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260214T140000
DTEND;TZID=UTC:20260214T170000
DTSTAMP:20260513T221242
CREATED:20260213T174034Z
LAST-MODIFIED:20260213T174727Z
UID:5347-1771077600-1771088400@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት - ሃያ ሦስት በእንዳለጌታ ከበደ
DESCRIPTION:የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው! \nየዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ባዘጋጀው “ነገረ መጻሕፍት” መድረክ ላይ፣ ሃያ ሦስት የተሰኘውን መጽሐፍ ከባለሙያዎች ጋር በስፋት እንቃኛለን። \n✨ ልዩ እንግዳችን፦ ዳንኤል አብርሃ\n📖 የውይይቱ መነሻ መጽሐፍ፦ ሃያ ሦስት\n🎤 አዘጋጅና አቅራቢ፦ እንዳለጌታ ከበደ \nየቃላት ኃይልና የታሪክ ጥበብ የሚተነተንበትን ይህን ዕድል እንዳያመልጥዎ። \n🗓 ቀን፦ ቅዳሜ የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም\n🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ\n📍 ቦታ፦ FSS አዳራሽ (ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ) \nመግቢያው በነጻ ነው! \nበአካል ተገኝታችሁ የውይይቱ አካል እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
URL:https://addisbooks.com/event/negere-metsaheft-haya-sost-by-endalegeta-kebede/
LOCATION:FSS\, https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/1771004570804.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260131T140000
DTEND;TZID=UTC:20260131T180000
DTSTAMP:20260513T221242
CREATED:20260203T065609Z
LAST-MODIFIED:20260203T071040Z
UID:4753-1769868000-1769882400@addisbooks.com
SUMMARY:Book Discussion with Author Tagel Seifu
DESCRIPTION:ነገረ መጻሕፍት ከታገል ሠይፉ ጋር \nጥር 23/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ)ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል! \nተጋባዥ እንግዳ:- ታገል ሠይፉ \nየተመረጠው መጽሐፍ:-\nየእኔ ደማቅ ሠዎች \nአዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ \nአሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ \nየዝግጅት ቦታ:- FSS. አዳራሽ \nበዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊክ ኪዳነምሕረት ትምህርት ቤት አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገናኛ ቦታው Google Map link:-\nhttps://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic \nለበለጠ መረጃ:- 0976066720\n0900651010
URL:https://addisbooks.com/event/book-discussion-with-authortagel-seifu/
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/img_2_1770100593568.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR