BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.0//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260919T140000
DTEND;TZID=UTC:20260919T170000
DTSTAMP:20260917T103212Z
CREATED:20260917T103212Z
LAST-MODIFIED:20260917T103212Z
UID:7207-1789826400-1789837200@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት - ቡናዬ እስኪሰክን ደራሲና ጋዜጠኛ ቤተማርያም ተሾመ
DESCRIPTION:ነገረ መጻሕፍት ! 📚\n\nየዕውቀትና የጥበብ ወዳጆች ሆይ! ሁላችሁም በነፃ ተጋብዛችኋል!\nደራሲና ጋዜጠኛ ቤተማርያም ተሾመ አዲስ ይዞልን የመጣውን “ቡናዬ እስኪሰክን” የተሰኘ ድንቅ መጽሐፍ በጋራ\nየምንወያይበት ልዩ ዕለት ደርሷል!\n🎙️ ተጋባዥ እንግዳ፦ ቤተማርያም ተሾመ🎤 አዘጋጅና አቅራቢ፦ እንዳለጌታ ከበደ\n\nሁላችሁም በዚህ  ድግስ ላይ በነጻ ተጋብዛችኋል።\n\n📅 ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 9 / 2019 ዓ.ም🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ📍 ቦታ፦ FSS አዳራሽ\n\n📌 አድራሻ፦ ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው የFSS አዳራሽ።\n\nኑ፣ አብረን እንወያይ፤ ታሪክን ከምንጩ እንስማ!
URL:https://addisbooks.com/event/bunaye-eskiseken-by-betemariam-teshome/
LOCATION:FSS\, https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/09/negere-metshaft-betemariam.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261010T090000
DTEND;TZID=UTC:20261010T120000
DTSTAMP:20261008T125650Z
CREATED:20261008T125454Z
LAST-MODIFIED:20261008T125650Z
UID:7315-1791622800-1791633600@addisbooks.com
SUMMARY:ለምሳሌ - ብስራተ መጽሐፍ እና ውይይት በወመዘክር
DESCRIPTION:ለሥነ-ጽሑፍ እና ለባህል አፍቃሪያን በሙሉ የተዘጋጀ ልዩ የዕውቀት እና የውይይት መድረክ!\n\nየመጽሐፍ ምረቃ፣ የዕውቀት ሽግግር እና ጥልቅ ውይይት የሚካሄድበት ልዩው «ለምሳሌ  – ብስራተ  መጽሐፍ እና ውይይት» የተሰኘው መርሃ-ግብር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ታዋቂ ደራሲያን፣ ምሁራንና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በዚህ ደማቅ የውይይት መድረክ ላይ በመገኘት የዕውቀት ማዕድ ተጋሪ ይሁኑ።\n\n\n\n\nቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30 2019 ዓ.ም.\nሰዓት፦  3:30 – 6:00 ሰዓት\nቦታ፦ ወመዘክር — በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ አዳራሽ\n\n \n\n\n🎙️ ተጋባዥ የክብር እንግዶች እና ፓናሊስቶች\n\nደራሲያን\n\n\n\nመሰረት አበጄ — ደራሲ\nቴዎድሮስ አጥላው — ደራሲ\n\n\n\n \n\nአስተባባሪ እና ሞደሬተር\n\n\n\nሰናይት ጥበቡ\nአዲሱ መኮንን — ሞደሬተር\n\n\n\n \n\nፓናሊስቶች (የውይይት ተሳታፊዎች)\n\nአለማየሁ ገላጋይ — ፓናሊስት\nዶ/ር ሰላም ማርቆስ — ፓናሊስት\nዶ/ር ጌትነት ትዕዛዙ — ፓናሊስት\n\nሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል !
URL:https://addisbooks.com/event/lemesale-book-discussion/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/lemeslae-book-discussion.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261010T140000
DTEND;TZID=UTC:20261010T170000
DTSTAMP:20261008T110349Z
CREATED:20261008T110349Z
LAST-MODIFIED:20261008T110349Z
UID:5648-1791640800-1791651600@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት -  የመጽሃፍ ውይይት ከደራሲ ጋዲሳ አበራ እንዳለጌታ ከበደ ጋር
DESCRIPTION:የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው! \nበዛጎል የመጻህፍት ባንክ አዘጋጅነት በሚቀርበው “ነገረ መጻህፍት” የውይይት መድረክ ላይ  ከደራሲ ጋዲሳ አበራ ጋር በሚደረገው ቆይታ ላይ ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል  \nየተመረጡት መጻሕፍት:- \n(1) የኦሮሞ ትግል እና ታላቋ ኢትዮጵያ \n(2) “የአሸባሪው” ማስታወሻ (የኦነግ ትግል እና የተገለጡ እውነቶች) \n  \nአዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ \n  \nቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30/2019 ዓ.ም \n ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ \n  \nቦታ፦ FSS አዳራሽ (ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት \n በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ)የመገኛ ቦታ (Google Map)፦ https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic
URL:https://addisbooks.com/event/negere-metsafhet-with-author-gadisa-abera/
LOCATION:Zagol Book Bank ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ\, Zagol Book Bank\, Addis Ababa\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/negere-metsaheft.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR