BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.16.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260206T000000
DTEND;TZID=UTC:20260208T000000
DTSTAMP:20260514T003133
CREATED:20260118T032539Z
LAST-MODIFIED:20260207T180127Z
UID:1511-1770336000-1770508800@addisbooks.com
SUMMARY:Bemisrak Bekul Book Launch Solomon Sahele
DESCRIPTION:Event Overview\nBemisrak Bekul Book Launch Solomon Sahele \n\n\nበምሥራቅ በኩል By Solomon Sahele Tizazu book launch at Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት\n\n\n\n\n\n\n\n\n\n\nእንኳን ታዳሚው ተጋባዥ አቅራቢዎች በሚቀሩበት ዝግጅት ሁሉ “እገሌ ታዋቂ አይደለም እገሌ ብዙ አድናቂ የለውም” ብዬ አንዱንም ሳልንቅ የጠሩኝንም ያልጠሩኝንም አክብሬ እየተገኘሁ ዝግጅታቸውን አድምቄያለሁ። “ዋሸህ” የሚለኝ ካለ ሰጋር በቅሎ እቀጣለሁ።\nሌላው ቀርቶ በጸሃፊ የድሃ ኪሴ ሳልሰሰት የሁሉንም መጽሐፍ ገዝቻለሁ ወዳጆቼን ግዟቸው ብዬ ጠይቄ አስገዝቻለሁ ለሥራ በየሄድኩበት ሀገር ከኔ አስቀድሜ የሌሎችን ሥራዎች አስተዋውቄያለሁ። ይህንንም “ሀሰት ነው” የሚለኝ ካለ የቅድሙ ሰጋር በቅሎ ላይ ግላሱንና ኮርቻውን ጨምሬ እቀጣለሁ።\n\n\nአሁን ደግሞ ተራው የኔ ነውና ድግሴን አድምቁልኝ መጽሐፌንም እየገዛችሁ ለወዳጅ ዘመድ ጋብዙልኝ አንብቡኝ\n\n\nገዝታችሁ መሸለም የምትፈልጉ ይሄው ቋቴ\n\n\n1000025047447 CBE\n\n\n121231964 BOA\n\n\nSolomon Sahele Tizazu\n\n\n\n\n\n\n\n\n 
URL:https://addisbooks.com/event/bemisrak-bekul-book-by-solomon-sahele/
LOCATION:Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት\, Arat Kilo\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/01/solomon-sahle-books.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260221T140000
DTEND;TZID=UTC:20260221T170000
DTSTAMP:20260514T003133
CREATED:20260211T161435Z
LAST-MODIFIED:20260218T191057Z
UID:5144-1771682400-1771693200@addisbooks.com
SUMMARY:Endihem Tenurual Book Launch
DESCRIPTION:የደራሲ አበራ ለማ ግለ -ታሪክ መፅሐፍ ይመረቃል\n“…እንዲህም ተኑሯል” የሚል ርዕስ ያለው በ550 ገፆች የተሰናዳው የደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ የሕይወት ታሪክ ምረቃ ቅዳሜ የካቲት 14 2018 ዓ.ም በወመዘክር ኅሩይ አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። \nበዕለቱ፣ ታላላቅ እንግዶች በተናጋሪነት የሚጋበዙ ሲሆን በግለ -ታሪክ መፅሀፉም ላይ የዳሰሳ ፅሑፍ ይቀርባል። \nአበራ ለማ፣ ካገራችን ገጣሚያንና አጫጭር ልብ-ወለድ ጸሓፊዎች አንዱ ሲሆን በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነፅሑፍ ጥናት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂም፣ ነው። \nአበራ፣ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ፕሬስ መምሪያዎች ሠርቷል። ከጦር ግንባር ጋዜጠኝነት እስከ ኪነ-ጥበባት ዘርፎች ሀያሲነት የዘለቀ ሲሆን በአንባቢያን ተወዳጅ የሆኑ ሥራዎችንም ለማስነበብ የቻለ ነው። \nከአበራ ለማ የታተሙ ሥራዎች የሚከተሉት ይጠቀሳሉ።\n1967 ኩል ወይስ ጥላሸት፣ የግጥም መድብል፣\n1974 ሽበት፣የግጥም መድብል፣\n1975 ሕይወትና ሞት፣የአጫጭር ልቦለዶች መድብል፣\n1976 ሞገደኛው ነውጤ፣ ኖቭሌት፣\n1978 አባደፋር፣ከሌሎች ደራስያን ጋር… ስብስብ፣\n1978 ጽጌረዳ ብእር፣ከሌሎች ገጣሚያን ጋር… ስብስብ፣ እና ሌሎችንም ከ21 በላይ መፅሐፍትን ፅፎ ለማስነበብ በቅቷል። \nየዚህ መርሐ ግብር የክብር እንግዳ ዶክተር ኃይሉ አርአያ ሲሆኑ ከተናጋሪዎች መካከልም እመቤት ሆይ ፍሬአለም ሺባባው እና ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር ይገኙበታል። \n \nEndihem Tenurual by Abera Lemma \nByAbera Lemma
URL:https://addisbooks.com/event/endihem-tenurual-book-launch/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion,Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/1770977798612.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260221T140000
DTEND;TZID=UTC:20260221T170000
DTSTAMP:20260514T003133
CREATED:20260217T053019Z
LAST-MODIFIED:20260217T175034Z
UID:5435-1771682400-1771693200@addisbooks.com
SUMMARY:የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ዝግጅት 
DESCRIPTION:የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ዝግጅት\nየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሥነ ጥበባት ማዕከል፣ የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅንን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ዝግጅት የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 14፣ 2018 ዓ.ም ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ ያካሄዳል፡፡ \nበዝግጅቱ ላይ አቶ ነብዩ ባዬ (በአ.አ.ዩ የቴአትር ጥበባት ት/ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር) – የጸጋዬን ቴአትሮች ይዳስሳል፣ አቶ ወንድወሰን አዳነ (የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሥነጽሑፍ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር) ግጥሞቹን ይተነትናል፣ የሥነ ጽሑፍ ኀያሲው ቴዎድሮስ አጥላው በጸጋዬ ሕይወት ዙሪያ የተጻፈውን ‹‹ምጥቀት በቅኔ አክናፍ›› የተሰኘውን መጽሐፍ ይዳሰሳል፡፡ \nበዝግጅቱ ላይ ሁሉም እንዲታደም የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሥነ ጥበባት ከወዲሁ ግብዣውን ያቀርባል፡፡ \nአድራሻ፡- የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር ግቢ (ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ) ንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ አለፍ እንዳሉ ጠቋሚውን ያገኙታል \n \nTsegaye Gabremedhin (1936–2006) was an Ethiopian playwright and poet who wrote in Amharic and English. \nHe was director of the Haile Selassie I Theatre (now the Ethiopian National Theatre) from 1961 to 1971. He later founded the theatre department at Addis Ababa University. \nTsegaye wrote more than 30 plays\, most of them in Amharic\, and translated several plays by William Shakespeare and Molière. His Amharic plays deal primarily with contemporary Ethiopia\, in particular the plight of youth in the cities and the need to respect traditional morality\, as in Crown of Thorns (1959). Oda Oak Oracle (1965) is Tsegaye’s best-known verse drama in English. Like his other English-language plays\, it is based on Ethiopian history and deals with religious conflicts. Collision of Altars (1977) is an experimental play that incorporates pantomime\, incantation\, dance and the use of masks. \n 
URL:https://addisbooks.com/event/laureate-tsegaye-gebremedhin-20th-year-anniversary/
LOCATION:The Ethiopian Academy of Sciences\, https://maps.app.goo.gl/d2Tp7dY63y8Nv1jj7\, Addis Ababa\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/Tsegaye-Gebremedhin-20th-anniversary.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260222T150000
DTEND;TZID=UTC:20260222T180000
DTSTAMP:20260514T003133
CREATED:20260207T065709Z
LAST-MODIFIED:20260217T174250Z
UID:4993-1771772400-1771783200@addisbooks.com
SUMMARY:ሌላ እውነት የለኝም  By Meron Getnet
DESCRIPTION:የመጽሐፍ ምርቃት\nክቡራትና ክቡራን፣ የጥበብ ወዳጆች\nሌላ ዕውነት የለኝም  By Meron Getnet \n\nተወዳጇ ሜሮን ጌትነት በልዩ ስሜትና ጥልቀት የከተበችው “ሌላ እውነት የለኝም” የተሰኘው አዲስ መጽሐፏ ሊመረቅ ነው። የሜሮንን የቃላት ስዕልና ግልጽ “እውነት” ለመጋራት ይህን ልዩ ቀን ይጠብቁ። \nቦታ፦ Waterford Event Center \nሰዓት፦ ከሰዓት 3:00 PM ጀምሮ \nየጥበብን ብርሃን አብረን እንኩል። \nበቦታው ተገኝታችሁ ለደራሲዋ እና አዲሱ ስራዋ ያላችሁን አክብሮት እንድትገልጹ በአክብሮት ተጋብዛችኋል። \nSAVE THE DATE \nDate : Sunday\, February 22\, 2026\n3:00 PM \nAddress: Waterford Event Center\n6715 Commerce St\, Springfield\, VA 22150 \n \n \n \nሌላ ዕውነት የለኝም  \nLela Ewnet Yelegnem By Meron Getnet\n 
URL:https://addisbooks.com/event/book-event-by-meron-getnet/
LOCATION:Waterford Event Center\, 6715 Commerce St\, Springfield\, VA 22150\, Springfield\, United States
CATEGORIES:Book Discussion,Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/1770443613355.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR