Event Overview Bemisrak Bekul Book Launch Solomon Sahele በምሥራቅ በኩል By Solomon Sahele Tizazu book launch at Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት እንኳን ታዳሚው ተጋባዥ አቅራቢዎች በሚቀሩበት ዝግጅት ሁሉ "እገሌ ታዋቂ አይደለም እገሌ ብዙ አድናቂ የለውም" ብዬ አንዱንም ሳልንቅ የጠሩኝንም ያልጠሩኝንም አክብሬ እየተገኘሁ ዝግጅታቸውን አድምቄያለሁ። "ዋሸህ" የሚለኝ ካለ ሰጋር በቅሎ እቀጣለሁ። ሌላው ቀርቶ በጸሃፊ የድሃ ኪሴ […]