BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.15.20//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260214T140000
DTEND;TZID=UTC:20260214T160000
DTSTAMP:20260409T125042
CREATED:20260210T055752Z
LAST-MODIFIED:20260210T073412Z
UID:5028-1771077600-1771084800@addisbooks.com
SUMMARY:Book Signing with Zeritu Kebede ( Kelijinet eske lijunet)
DESCRIPTION:  \n📢 የጥበብ አፍቃሪዎች የምስራች! \nተወዳጇ ድምፃዊትና ተዋናይት ዘሪቱ ከበደ በዜማዎቿና በፊልሞቿ ስታስደምመን ቆይታ፣ አሁን ደግሞ በብዕሯ የከተበችውን ድንቅ ሥራ ይዛልን ቀርባለች! \nየዘሪቱ የመጀመሪያ መጽሐፍ የሆነው ከልጅነት እስከ ልጁነት በጉጉት ለሚጠባበቁ አንባቢዎችና አድናቂዎቿ ለንባብ በቅቷል። ይህንን ልዩ አጋጣሚ ምክንያት በማድረግ፣ ደራሲዋን በቅርብ የሚያገኙበትና መጽሐፉን የሚያስፈርሙበት ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል። \n📅 ቀን፦ ቅዳሜ የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም.\n🕗 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 (በኢትዮጵያ አቆጣጠር)\n📍 ቦታ፦ በአዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር \nበዕለቱ ተገኝታችሁ፦\n• መጽሐፉን በደራሲዋ ዘሪቱ ከበደ ፊርማ ለማስጌጥ፤\n• ከደራሲዋ ጋር የቆይታ ጊዜ ለማሳለፍ፤\n• የሥነ-ጽሑፍ ጉዞዋን በጋራ ለመጀመር ተጋብዘዋል። \nበጥበብ ዓለም ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈተችውን ዘሪቱን ለማበረታታትና የሥራዋ ተቋዳሽ ለመሆን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። \nእንዳያመልጥዎ!
URL:https://addisbooks.com/event/book-signing-with-zeritu-kebede-kelijinet-eske-lijunet/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/1770700568342.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260221T140000
DTEND;TZID=UTC:20260221T170000
DTSTAMP:20260409T125042
CREATED:20260218T194637Z
LAST-MODIFIED:20260218T203007Z
UID:5587-1771682400-1771693200@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት -  የመጽሃፍ ውይይት እንዳለጌታ ከበደ ጋ
DESCRIPTION:የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው! \nበዛጎል የመጻህፍት ባንክ አዘጋጅነት በሚቀርበው “ነገረ መጻህፍት” የውይይት መድረክ ላይ “መመለስ” ተመርጣ እንድንወያይበት ተጋብዣለሁ። ከደራሲና ጋዜጠኛ እንዳለጌታ ከበደ ጋ የምናደርገው ቆይታ ላይ ለመሳተፍ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።ቀን፦ የካቲት 14/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ)ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮቦታ፦ FSS አዳራሽ (ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ)የመገኛ ቦታ (Google Map)፦ https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic *** \nመጽሃፉን ለማግኘት\nከስር በተጠቀሱት አካውንቶች የመጽሃፉን ክፍያ (790 ብር) ይፈጽሙ። ክፍያ የፈጸሙበትን ደረሰኝ ከስልክ ቁጥርዎ ጋር በ0999263320 በቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ ላይ ይላኩልን። በስምዎ የተፈረመ መጽሃፍ ባሉበት እናደርሳለን።ንግድ ባንክ – 1000290785287አቢሲንያ – 209025396ቴሌ ብር – 0999263320ከሀገር ውጪ ለሚገኙ አንባቢያን በዚህ የአማዞን ሊንክ ይገኛል \nመግቢያው በነጻ ነው! \nበአካል ተገኝታችሁ የውይይቱ አካል እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። \n 
URL:https://addisbooks.com/event/negere-metsfit-with-endalegeta-kebede-birtukan-mideksa/
LOCATION:Zagol Book Bank ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ\, Zagol Book Bank\, Addis Ababa\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion,Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/zagol-book-store-negere-metsahfit-endalegeta-kebede-gar.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260228T120000
DTEND;TZID=UTC:20260228T170000
DTSTAMP:20260409T125042
CREATED:20260212T040633Z
LAST-MODIFIED:20260218T231412Z
UID:1527-1772280000-1772298000@addisbooks.com
SUMMARY:Ethiopian Book fair in Atlanta 2026
DESCRIPTION:Event Overview\nበአይነቱ መጀመሪያው የሆነው “ትእይንተ መፅሃፍት” በአትላንታ. Save the day February 28\, 2026 12 noon to 5pm \nከአስር በላይ ደራሲዎች በሚሳተፉበት የመጽሐፍት ትእይንት (Ethiopian book fair)\nደራሲ እመቤት መንግስቴ \n\nዶር ተስፋዬ መኮንን\n\n\nተደናቂውን ጣምራ ቁስል እና ሌሎች ሁለት መጽሐፎቹን ይዞ የሚገኘው የአትላንታው ደራሲ ዶር ተስፋዬ መኮንን በተለያዩ የጥበብ መስኮች ላይ ካገኘው እውቀት ያካፍለናል::\n\n\n\n\nደራሲ ታደሰ አስራት ከአትላንታ\n\n\nህይወት በሶስት አህጉራት እና የአማርኛ ቋንቋ መማርያ የተሰኙ መጽሐፍቶችን ይዞ ይቀርባል:: ደራሲው በተለያዩ የጥበብ መስኮች ላይ ካገኘው እውቀት ያካፍለናል::\n\n\n\n\nቤትል ሲቲቨንስ\n\n\nNot A Cinderella Story የተሰኘው መጽሐፍን ይዛ ትገኛለች:: የህይወትን ሌላኛውን መልክ የሚያሳየውንና ሁላችንም ልንዘጋጅበት የሚገባንን ታራኳን ከየራሲዋ አንደበት መጥታችሁ አድምጡ::
URL:https://addisbooks.com/event/ethiopian-book-fair-in-atlanta-2026/
LOCATION:Tucker recreation center\, 4898 Lavista rd\, Tucker\, GA\, 30084\, United States
CATEGORIES:Book Discussion,Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/webp:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/Ethiopian-book-fair-in-atlanta-2026.webp
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260228T140000
DTEND;TZID=UTC:20260228T160000
DTSTAMP:20260409T125042
CREATED:20260224T151212Z
LAST-MODIFIED:20260224T153132Z
UID:5846-1772287200-1772294400@addisbooks.com
SUMMARY:Book Signing with Solomon Sahele Tizazu ( Be Misrak Bekul)
DESCRIPTION:  \n📢 የጥበብ አፍቃሪዎች የምስራች! \n\nየደራሲ ሰለሞን ሳህለ  አዲስ መጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በ አዲሱ ጃፈር መጻሕፍት!\nየ”የልብ ማኅተም” ደራሲ ሰለሞን ሳህለ በአዲስ ስራ ተመልሷል። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “በምሥራቅ በኩል” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ  የፊርማ ፕሮግራም በጃፈር መጻሕፍት  በድምቀት ይካሄዳል።\n\n\n\nከደራሲው ጋር ለየት ያለ ቆይታ ለማድረግ፣ መጽሐፉን በደራሲው ፊርማ ለማግኘት እና ስለ መጽሐፉ ጠለቅ ያለ ውይይት ለመታደም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።\n\n\n\n📅 ቀን፦ ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም (February 28\, 2026)📍 ቦታ፦ ጃፈር መጻሕፍት – ለገሃር፣ ተወልደ ሕንፃ (Tewelde Building)🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 (2:00 PM) ጀምሮ\n\nየሥነ-ጽሑፍ ጥማትዎን የሚያረካ፣ ከወዳጅ ዘመድ ጋር የሚታደሙበት ድንቅ የጥበብ ቀን!\n\nእንዳያመልጥዎ!
URL:https://addisbooks.com/event/book-signing-with-solomon-sahele-tizazu-be-misrak-bekul/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/solomon-sahle-book-signing.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR