BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.17.0//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260404T140000
DTEND;TZID=UTC:20260404T160000
DTSTAMP:20260403T184417Z
CREATED:20260403T184417Z
LAST-MODIFIED:20260403T184417Z
UID:6394-1775311200-1775318400@addisbooks.com
SUMMARY:Book Signing with Natnael Kerealem
DESCRIPTION:የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ናትናኤል ቀረዓለም\n\nየመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ!\nየቃላት ጠቢቡ ናትናኤል ቀረዓለም በልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ወደ እናንተ መጥቷል። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍቱን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲው ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን!\n\n  የናትናኤል ቀረዓለም ተወዳጅ ስራዎች፦“ዛሬ ቅዳሜ አይደለም”“እውነት / እዝም” “ትናንት እመጣለሁ”\n\nእነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ።\n\n📍 ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ)📅 ቀን፦ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00\n\n“የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።\n\nለበለጠ መረጃ፦ 📞 0911 125324\n 
URL:https://addisbooks.com/event/book-signing-with-natnael-kerealem/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/04/natnael-book-signing.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260425T140000
DTEND;TZID=UTC:20260425T160000
DTSTAMP:20260423T112837Z
CREATED:20260423T112837Z
LAST-MODIFIED:20260423T112837Z
UID:6599-1777125600-1777132800@addisbooks.com
SUMMARY:Book Signing with Sisay Nigusu
DESCRIPTION:የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓትደራሲ ሲሳይ ንጉሡ\n\nየመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ!\n\nሰመመንን የጻፈልን የልባችን ደራሲ ሲሳይ ንጉሡ ተመልሷል! አዲሱን እና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን “ሳልሳዊ ልደት” የተሰኘ ድንቅ መጽሐፉን ይዞ ለፊርማ ይጠብቃችኋል። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍቱን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲው ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን!\n\nእነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ።\n\n📍 ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ)📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00\n\n“የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።\n\nለበለጠ መረጃ፦ 📞 0911 125324\n 
URL:https://addisbooks.com/event/book-signing-with-sisay-nigusu/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/04/book-signing-sisay-nigusu.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR