BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.4.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261114T140000
DTEND;TZID=UTC:20261114T170000
DTSTAMP:20261110T120724Z
CREATED:20261110T120724Z
LAST-MODIFIED:20261110T120724Z
UID:7394-1794664800-1794675600@addisbooks.com
SUMMARY:የሕይወት አምሻው አዲስ መጽሐፍ  "ቀብር እና ማስካራ" ምርቃትና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት  
DESCRIPTION:የሕይወት አምሻው አዲስ መጽሐፍ “ቀብር እና ማስካራ” ምርቃትና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት  \n  \nበኢትዮጵያ የስነ-ጽሁፍ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ መጽሐፍ ዘጠኝ ታሪኮች የያዘው የደራሲ ሕይወት አምሻው አዲስ መጽሐፍ “ቀብር እና ማስካራ” ቅዳሜ ኅዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ገበያ ላይ ይውላል።\n\nየመጽሐፉን መውጣት አስመልክቶ ለአንባቢዎች የሚቀርብ ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት የተዘጋጀ ሲሆን፣ መጽሐፉን በመግዛት ከደራሲዋ የፊርማ ማስታወሻ ማግኘት የምትፈልጉ በሙሉ ተጋብዛችኋል።\n\n\n\nቀን፦ ቅዳሜ ኅዳር 5 2019 ዓ.ም\n\n  \n\nሰዓት፦ከቀኑ 8.00 – 11.00 \n\n  \n\nቦታ፦አዲሱየጃዕፈር መጽሐፍ መደብር \, ለሃገር ተወልደህንፃ \n\nቅዳሜ ጠዋት ቀጠሮዎን ጃፋር መጻሕፍት መደብር በማድረግ ከደራሲዋ ጋር የሚገናኙበትን ይህንን ታላቅ ዕድል እንዳያመልጥዎት!
URL:https://addisbooks.com/event/hiwot-emeshaws-keber-ena-mascara-book-signing/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch,Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/11/hiwot-emeshaw-book-signing.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261121T140000
DTEND;TZID=UTC:20261121T160000
DTSTAMP:20261117T110748Z
CREATED:20261117T110707Z
LAST-MODIFIED:20261117T110748Z
UID:7412-1795269600-1795276800@addisbooks.com
SUMMARY:የደራሲ ትዕግስት ታፈሪ ሞላ መጻሕፍት የፊርማ ሥነ ሥርዓት
DESCRIPTION:የደራሲ ትዕግስት ታፈሪ ሞላ መጻሕፍት የፊርማ ሥነ ሥርዓት\nበአዲሱ የጀፋር መጻሕፍት መደብር ከደራሲ ትዕግስት ታፈሪ ሞላ ጋር በሚዘጋጀው ልዩ የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ ሥርዓት ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።ከደራሲዋ ጋር በአካል ተገናኝተው መጻሕፍትዎን በፊርማዋ ያስውቡ.\n\n\nለፊርማ የሚቀርቡ መጻሕፍት\n\n“የባስሊቆስ ዕንባ እና ሌሎች ታሪኮች”\n“ጻማ”\n\n \n\nየዝግጅቱ ዝርዝር መረጃ\n\nቀን፦ ቅዳሜ ሕዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም\nሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 በሀገራችን ሰዓት አቆጣጠር\nቦታ፦ አዲሱ የጀፋር መጻሕፍት መደብር ( ለገሃር ተወልደ ህንጻ)\nስልክ ቁጥር፦ 0911125324
URL:https://addisbooks.com/event/tigist-tafere-molla-book-signing/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/11/tigist-tafere-book-signing.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261128T140000
DTEND;TZID=UTC:20261128T160000
DTSTAMP:20261124T101929Z
CREATED:20261124T101630Z
LAST-MODIFIED:20261124T101929Z
UID:7420-1795874400-1795881600@addisbooks.com
SUMMARY:የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት "መጠበቅ" በፋንታ (እሙ) ገብረማርያም
DESCRIPTION:የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት “መጠበቅ” በፋንታ (እሙ) ገብረማርያም\nበደራሲ ፋንታ (እሙ) ገብረማርያም ተደርሶ ለንባብ የበቃው “መጠበቅ” የተሰኘው አውቶፊክሽናል መጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ተዘጋጅቷል። ከደራሲዋ ጋር በአካል ተገናኝተው መጽሐፍዎን እያስፈረሙ ከሌሎች አንባብያን ጋር ቆይታ እንዲያደርጉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።\n\n\n\nቀን፡ ቅዳሜ ኅዳር 19 ቀን 2019 ዓ.ም.\nሰዓት፡ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 \nቦታ፡ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር \nለተጨማሪ መረጃ፡ 0911 125324\n\n \nየንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!!
URL:https://addisbooks.com/event/book-signing-for-metebek-by-fanta-emu-gebremariam/
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/11/metebek-book-launch.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR