BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.0//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261107T140000
DTEND;TZID=UTC:20261107T140000
DTSTAMP:20260710T121118Z
CREATED:20260710T121118Z
LAST-MODIFIED:20260710T121118Z
UID:7110-1794060000-1794060000@addisbooks.com
SUMMARY:"የውቦች ንግሥት" መጽሐፍ ልዩ የፎቶ እና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት
DESCRIPTION:📢 “የውቦች ንግሥት” መጽሐፍ ልዩ የፎቶ እና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ግብዣ!\n“የውቦች ንግሥት” መጽሐፍ ደራሲ ምሕረት ደግፍ  ተገኝታ መጽሐፉን የምታበረክትበትና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት የምታደርግበት ልዩ ዕለት ደርሷል።\nበዕለቱ በመገኘት የደራሲዋን ፊርማ ያረፈበትን መጽሐፍ ባለቤት ይሁኑ!\n\n\n📅 ቀን: ሐምሌ – 4 (ቅዳሜ)\n\n⏰ ሰዓት: ከቀኑ 8:00 – 12:00 ሰዓት\n\n📍 አድራሻ: ኤዞፕ የመጽሐፍ መደብር \, አራት ኪሎ አባድር ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት የድሮ ጆሊ ባር ጋ \n\nቅዳሜ ዕለት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፤ እንዳይቀርባችሁ!
URL:https://addisbooks.com/event/ye-wuboch-nigist-book-signing/
LOCATION:Book Signing\, 19800 44th Ave W\, Lynnwood\, WA 98036\, Seattle\, WA\, United States
CATEGORIES:Book Launch,Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/07/ye-weboch-negist-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260704T140000
DTEND;TZID=UTC:20260704T160000
DTSTAMP:20260701T124950Z
CREATED:20260701T124950Z
LAST-MODIFIED:20260701T124950Z
UID:7091-1783173600-1783180800@addisbooks.com
SUMMARY:Book Signing with Tesfaye Hailemariam ( Bashaye)
DESCRIPTION:ለጥበብና ለንባብ ወዳጆች ታላቅ የምስራች!\n\n ደራሲ ተስፋዬ ኀ/ማርያም ( ባሻዬ) አዲስ መጽሐፎን “የባሻዬ ውጎች” ይዞ በደማቅ የፊርማ ስነ-ስርዓት ሊያገኘን ቀጠሮ ይዟል! \nየ ትግስት ቫዮሊን ጥዑም ዜማ ከሚያማልል የንባብ ድባብ ጋር ተጋብቶ ልዩ ቅዳሜ ያሳልፋሉ። \n \n 📅 መቼ እና የት?\n \nቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም \nሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 \nቦታ፦ አዲሱ  የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ) \n \nየንባብ ባህል እንዲዳብር ሁላችንም እንገኝ!\n📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324 \n 
URL:https://addisbooks.com/event/book-signing-with-tesfaye-hailemariam-bashaye/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/07/book-signing.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260822T140000
DTEND;TZID=UTC:20260822T160000
DTSTAMP:20260819T141956Z
CREATED:20260819T141740Z
LAST-MODIFIED:20260819T141956Z
UID:7134-1787407200-1787414400@addisbooks.com
SUMMARY:Empress Taytu and Menilek II Book Signing at Jafer Books
DESCRIPTION:ታላቅ የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ስርዓት!\n\nየክሪስ ፕሮውቲ (Chris Prouty) ድንቅ ስራ የሆነውና በደርጋሚዎች ሕይወት ተፈራ እና ዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ የተረጎመው «እቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ (ኢትዮጵያ 1883 – 1910 እ.ኤ.አ)» የተሰኘው መጽሐፍ የፊርማ ፕሮግራም ላይ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። \n \n\n🎻 የቫዮሊን ማራኪ ዜማ…\n☕ የተመረጠ የቡና ጣዕም… \n\n\nበዕለቱ ከተርጓሚዎቹ ጋር የፎቶ እና የመጽሐፍ ፊርማ ፕሮግራም ይኖረናል። \n \n\n📆 ቀን፦ ቅዳሜ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም\n⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 ሰዓት\n📍 ቦታ፦ አዲሱ ጃዕፈር መጻሕፍት – ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ ስር\n\n«የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!» \n \n\n📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/empress-taytu-and-menilek-ii-book-signing-at-jafer-books/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/08/book-signing-chris.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260905T140000
DTEND;TZID=UTC:20260905T160000
DTSTAMP:20260904T122629Z
CREATED:20260904T122243Z
LAST-MODIFIED:20260904T122629Z
UID:7148-1788616800-1788624000@addisbooks.com
SUMMARY:Karamon Book Signing at Jafer Books
DESCRIPTION:ታላቅ የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ስርዓት!\nየንባብ ባህል እንዲዳብርና የጥበብ መንደር እንድትጎለምስ ዘወትር የሚተጋው ጃዕፈር መጻሕፍት፣ አዲስና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የደራሲ አዛርያስ ደሴ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ “ካራሞን” አስመልክቶ ልዩ የፊርማና የፎቶ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል።\n\n\nበአዳኝና ታዳኝ ግብግብ በተሞላው ዓለም ውስጥ ፍቅርን፣ እጣፈንታን፣ ምስጢርንና ያልተነገሩ ኢትዮጵያዊ ታሪኮችን በግርማ ሞገስ የያዘውን ይህንን ድንቅ ስራ ከራሱ ከደራሲው እጅ አስፈርማችሁ ለመውሰድና የማይረሳ የፎቶ ትውስታ ለማስቀረት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። \n\n📆 ቀን፦ ቅዳሜ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም\n⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 ሰዓት\n📍 ቦታ፦ አዲሱ ጃዕፈር መጻሕፍት – ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ ስር\n\n«የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!» \n \n\n📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/karamon-book-signing-at-jafer-books/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/09/Book-Signing-Azarius-Dese.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260919T140000
DTEND;TZID=UTC:20260919T160000
DTSTAMP:20260916T084015Z
CREATED:20260915T104107Z
LAST-MODIFIED:20260916T084015Z
UID:7161-1789826400-1789833600@addisbooks.com
SUMMARY:Journalist Eshete Assefa's Book Signing at Jafer Books
DESCRIPTION:ለመቆያ አድማጮች በሙሉ እነሆ ታላቅ የምሥራች! \n\nለዓመታት በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የራዲዮ ማዕበል ልዩ ለዛ ባለው ድምፃቸው፣ ስሜት በሚነኩ ታሪኮችና የሕይወት ፍልስፍናዎች አእምሯችንን ሲያነጹና ልባችንን ሲያሞቁ የኖሩት ተወዳጁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ (እሸቴ ከጃንሜዳ)፤ ያንን ድንቅ “መቆያ” የተሰኘ ዝግጅታቸውን አሁን “እነሆ መቆያ” (ቅጽ 1) በሚል ድንቅ መጽሐፍ ይዘውልን ቀርበዋል።\n\nየደራሲውን ፊርማ እያገኘን መጽሐፉን በደስታ የምንረከብበት ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል፤\nሁላችሁም ተጋብዛችኋል!\n\n ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም\n\n ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 – 10:00\n\n ቦታ፦ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር \nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/journalist-eshete-assefas-book-signing-at-jafer-books/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/09/eshete-asefa-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261006T080000
DTEND;TZID=UTC:20261006T170000
DTSTAMP:20261006T095746Z
CREATED:20261006T095746Z
LAST-MODIFIED:20261006T095746Z
UID:7303-1791273600-1791306000@addisbooks.com
SUMMARY:Meleti Kiros Haileselasie's "ደምፀ ቃል" Book Signing at Jafer Books
DESCRIPTION:የገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ “ድምፀ ቃል” የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት\n\nለቅኔ አፍቃሪያን በሙሉ ታዋቂዋ ገጣሚና የብዙ ተወዳጅ ዜማዎች ግጥም ደራሲ ምልዕቲ ኪሮስ አዲስ ይዛላችሁ የቀረበችውን “ድምፀ ቃል” (ስብስብ ግጥሞች) የተሰኘች የመጀመርያ የግብር ገፅ መጽሐፏን ለአንባቢያን የምታስተዋውቅበትና ፊርማዋን የምታኖርበት ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል።\n\n\nለፍቅረአዲስ ነቃጥበብ፣ ለህዋን ገብረወልድ፣ ለያሬድ ነጉና ለሌሎችም ድንቅ ድምፃውያን ባበረከተቻቸው ልብ የሚነኩ የዜማ ግጥሞቿ የምታውቋት ምልዕቲ፤ አሁን ደግሞ በግርማዊ የቃላት ውበት የተሰናዱ ማራኪ ግጥሞቿን በመጽሐፍ መልክ ይዛላችሁ ቀርባለች።\n\nእርስዎም በዕለቱ በመገኘት መጽሐፉን በገጣሚዋ መታሰቢያ ፊርማ በመግዛት የሥነ-ጽሑፍ ምሽቱን እንዲያደምቁ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።\n\n\n ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30 \, 2019 ዓ.ም\n\n ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 – 10:00\n\n ቦታ፦ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር \nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/meleti-kiros-haileselasies-book-signing-at-jafer-books/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/book-signing-meleti.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261010T140000
DTEND;TZID=UTC:20261010T160000
DTSTAMP:20261006T094408Z
CREATED:20261006T093307Z
LAST-MODIFIED:20261006T094408Z
UID:7293-1791640800-1791648000@addisbooks.com
SUMMARY:Meleti Kiros Haileselasie's "ደምፀ ቃል" Book Signing at Jafer Books
DESCRIPTION:የገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ “ድምፀ ቃል” የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት\n\nለቅኔ አፍቃሪያን በሙሉ ታዋቂዋ ገጣሚና የብዙ ተወዳጅ ዜማዎች ግጥም ደራሲ ምልዕቲ ኪሮስ አዲስ ይዛላችሁ የቀረበችውን “ድምፀ ቃል” (ስብስብ ግጥሞች) የተሰኘች የመጀመርያ የግብር ገፅ መጽሐፏን ለአንባቢያን የምታስተዋውቅበትና ፊርማዋን የምታኖርበት ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል።\n\n\nለፍቅረአዲስ ነቃጥበብ፣ ለህዋን ገብረወልድ፣ ለያሬድ ነጉና ለሌሎችም ድንቅ ድምፃውያን ባበረከተቻቸው ልብ የሚነኩ የዜማ ግጥሞቿ የምታውቋት ምልዕቲ፤ አሁን ደግሞ በግርማዊ የቃላት ውበት የተሰናዱ ማራኪ ግጥሞቿን በመጽሐፍ መልክ ይዛላችሁ ቀርባለች።\n\nእርስዎም በዕለቱ በመገኘት መጽሐፉን በገጣሚዋ መታሰቢያ ፊርማ በመግዛት የሥነ-ጽሑፍ ምሽቱን እንዲያደምቁ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።\n\n\n ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30 \, 2019 ዓ.ም\n\n ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 – 10:00\n\n ቦታ፦ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር \nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/meleti-kiros-haileselasie-demtse-kal-book-signing-at-jafer-books/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/book-signing-meleti.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261010T140000
DTEND;TZID=UTC:20261010T160000
DTSTAMP:20261006T094920Z
CREATED:20261006T094856Z
LAST-MODIFIED:20261006T094920Z
UID:7300-1791640800-1791648000@addisbooks.com
SUMMARY:Meleti Kiros Haileselasie's "ደምፀ ቃል" Book Signing at Jafer Books
DESCRIPTION:የገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ “ድምፀ ቃል” የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት\n\nለቅኔ አፍቃሪያን በሙሉ ታዋቂዋ ገጣሚና የብዙ ተወዳጅ ዜማዎች ግጥም ደራሲ ምልዕቲ ኪሮስ አዲስ ይዛላችሁ የቀረበችውን “ድምፀ ቃል” (ስብስብ ግጥሞች) የተሰኘች የመጀመርያ የግብር ገፅ መጽሐፏን ለአንባቢያን የምታስተዋውቅበትና ፊርማዋን የምታኖርበት ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል።\n\n\nለፍቅረአዲስ ነቃጥበብ፣ ለህዋን ገብረወልድ፣ ለያሬድ ነጉና ለሌሎችም ድንቅ ድምፃውያን ባበረከተቻቸው ልብ የሚነኩ የዜማ ግጥሞቿ የምታውቋት ምልዕቲ፤ አሁን ደግሞ በግርማዊ የቃላት ውበት የተሰናዱ ማራኪ ግጥሞቿን በመጽሐፍ መልክ ይዛላችሁ ቀርባለች።\n\nእርስዎም በዕለቱ በመገኘት መጽሐፉን በገጣሚዋ መታሰቢያ ፊርማ በመግዛት የሥነ-ጽሑፍ ምሽቱን እንዲያደምቁ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።\n\n\n ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30 \, 2019 ዓ.ም\n\n ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 – 10:00\n\n ቦታ፦ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር \nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/meleti-kiros-haileselasies-%e1%8b%b0%e1%88%9d%e1%8d%80-%e1%89%83%e1%88%8d-book-signing-at-jafer-books-copy/

END:VCALENDAR