BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.17.0//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260718T140000
DTEND;TZID=UTC:20260718T160000
DTSTAMP:20260714T105339Z
CREATED:20260714T105259Z
LAST-MODIFIED:20260714T105339Z
UID:7116-1784383200-1784390400@addisbooks.com
SUMMARY:የአበረ ሸፈራው "የዕድሜ ገበያ" የመፅሐፍ ምረቃ
DESCRIPTION:ትልቅ የምስራች ለሥነ-ጽሑፍ ወዳጆች!\nድንቅ እና ጥልቅ በሆኑ ማህበራዊ እውነታዎች ላይ የሚያጠነጥነው የአበረ ሸፈራው አዲስ የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ “የዕድሜ ገበያ” በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። \nአዕምሮን የሚያድስ፣ ነፍስን የሚያረካ ልዩ የስነ-ጽሑፍ ምሽት ከጣፋጭ ቡና፣ መክሰስ፣ጫወታ እና ማራኪ ሙዚቃ ጋር አዘጋጅተንልዎታል። \n📅 ቀን : ቅዳሜ ሐምሌ 11 2018 ዓ.ም \nሰዓት : ከቀኑ 8:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ (2:00 PM – 4:00 PM) \nቦታ : ከተማ ማዕከል (The Urban Center) መስቀል አደባባይ፣ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት \nይህንን በደስታ እና በዕውቀት የተሞላ ታላቅ ቀን እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ቀጠሮ ይያዙ!
URL:https://addisbooks.com/event/abere-shiferaws-ye-edeme-gebya-book-launch/
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/07/book-launch-abere-shiferaw.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260726T160000
DTEND;TZID=UTC:20260726T180000
DTSTAMP:20260721T081102Z
CREATED:20260715T080654Z
LAST-MODIFIED:20260721T081102Z
UID:7120-1785081600-1785088800@addisbooks.com
SUMMARY:የዙፋን ክፍሌ “ኮከል ማሚቶ” መፅሐፍ ምረቃ
DESCRIPTION:ትልቅ የምስራች ለንባብ አፍቃሪያን በሙሉ!\nበጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፣ በዓይነቱ ለየት ያለ አዲስ የጥበብ ሥራ ጥምዝምዝ ይዞላችሁ ብቅ ብሏል! የዙፋን ክፍሌ አስደናቂ የፈጠራ ውጤት የሆነው “ኮከል ማሚቶ” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ በደመቀ ሁኔታ ይመረቃል።\n\nማምለጥ የሌለበት የጥበብ ምሽት፦\n\nመጽሐፍ፦ ኮከል ማሚቶ\n\nደራሲ፦ ዙፋን ክፍሌ\n\nቀን፦ እሁድ ሐምሌ 19 / 2018 ዓ.ም\n\nሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ\n\nቦታ፦  መሶብ የሙዚቃ ማዕከል(ከ24 ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ)\n\n\n ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! \n በዚህ ታላቅ የጥበብ ምሽት ላይ በመገኘት የማይረሳ ጊዜ አብረን እናሳልፍ!
URL:https://addisbooks.com/event/zufan-kifles-kokel-mamito-book-launch/
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/07/book-launch.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR