BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.2//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261016T203000
DTEND;TZID=UTC:20261016T220000
DTSTAMP:20261016T105509Z
CREATED:20261016T105359Z
LAST-MODIFIED:20261016T105509Z
UID:7348-1792182600-1792188000@addisbooks.com
SUMMARY:ቡናችን እስኪሰክን እንወያይ
DESCRIPTION:☕️ ቡናችን እስኪሰክን እንወያይ 📖\nዛሬ ምሽት በደራሲ ቤተማርያም ተሾመ በተጻፈው «ቡናዬ እስኪሰክን» መጽሐፍ ዙሪያ የሚደረገውን ልዩ የቲክቶክ የቀጥታ ስርጭት (TikTok Live) የደራሲና መጽሐፍ ውይይት እንዳያመልጥዎት!\n\nከ«ንባብ እና ቺል» ጋር በመሆን ቅዳሜና እሁድን ከመቀበላችን በፊት በሀሳብ እና በቁምነገር የምንታደስበት ልዩ ምሽት ይሆናል።\n\n🗓 ቀን፦ ዛሬ ዓርብ፣ ጥቅምት 6 (Oct 16)\n🕣 ሰዓት፦ ምሽት 2:30 ሰዓት (8:30 PM)\n📍 ቦታ፦ በቲክቶክ [@NIBABANDCHILL]\n\nሁላችሁም ተጋብዛችኋል፣ የሚወዱትን ትኩስ ቡና አዘጋጅተው ይጠብቁን!
URL:https://addisbooks.com/event/tiktok-live-book-talk-featuring-bunaye-eskisekin-by-betemariam-teshome/
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/bunaye-eskiseken-book-discussion.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261017T140000
DTEND;TZID=UTC:20261017T160000
DTSTAMP:20261015T103747Z
CREATED:20261015T103258Z
LAST-MODIFIED:20261015T103747Z
UID:7335-1792245600-1792252800@addisbooks.com
SUMMARY:የደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ “የጥበብ ቃሊም” መጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት
DESCRIPTION:የደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ “የጥበብ ቃሊም” መጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት\n\n\nየአዳም ረታን ማራኪ የፈጠራ ዓለም የሚተነትነውና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “የጥበብ ቃሊም” (ሥነ-አዳም) መጽሐፍ ለአንባቢያን ሊቀርብ ነው! የዚህ ድንቅ ሥራ ደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ በመገኘት መጽሐፎቻቸውን በፈርማቸው ያበረክታሉ።\n\n\nዕለት፦ ቅዳሜ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም.\n\n  \n\nሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 ሰዓት\n\n  \n\nቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር\n\n \n\n\nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/ye-tibeb-kalim-book-launch/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/tigist-and-biniyam-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261017T140000
DTEND;TZID=UTC:20261017T160000
DTSTAMP:20261015T121332Z
CREATED:20261015T120925Z
LAST-MODIFIED:20261015T121332Z
UID:7341-1792245600-1792252800@addisbooks.com
SUMMARY:የደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ “የጥበብ ቃሊም” መጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት
DESCRIPTION:የደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ “የጥበብ ቃሊም” መጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት\n\n\nየአዳም ረታን ማራኪ የፈጠራ ዓለም የሚተነትነውና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “የጥበብ ቃሊም” (ሥነ-አዳም) መጽሐፍ ለአንባቢያን ሊቀርብ ነው! የዚህ ድንቅ ሥራ ደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ በመገኘት መጽሐፎቻቸውን በፈርማቸው ያበረክታሉ።\n\n\nዕለት፦ ቅዳሜ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም.\n\n  \n\nሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 ሰዓት\n\n  \n\nቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር\n\n \n\n\nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/ye-tebeb-kalim-book-signing/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/tigist-and-biniyam-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261017T140000
DTEND;TZID=UTC:20261017T160000
DTSTAMP:20261015T121741Z
CREATED:20261015T121741Z
LAST-MODIFIED:20261015T121741Z
UID:7344-1792245600-1792252800@addisbooks.com
SUMMARY:የደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ “የጥበብ ቃሊም” መጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት
DESCRIPTION:የደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ “የጥበብ ቃሊም” መጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት\n\n\nየአዳም ረታን ማራኪ የፈጠራ ዓለም የሚተነትነውና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “የጥበብ ቃሊም” (ሥነ-አዳም) መጽሐፍ ለአንባቢያን ሊቀርብ ነው! የዚህ ድንቅ ሥራ ደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ በመገኘት መጽሐፎቻቸውን በፈርማቸው ያበረክታሉ።\n\n\nዕለት፦ ቅዳሜ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም.\n\n  \n\nሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 ሰዓት\n\n  \n\nቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር\n\n \n\n\nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/ye-tibeb-kalim-book-signing/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/tigist-and-biniyam-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261017T140000
DTEND;TZID=UTC:20261017T170000
DTSTAMP:20261015T122342Z
CREATED:20261015T122342Z
LAST-MODIFIED:20261015T122342Z
UID:7346-1792245600-1792256400@addisbooks.com
SUMMARY:የደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ “የጥበብ ቃሊም” መጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት
DESCRIPTION:የደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ “የጥበብ ቃሊም” መጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት\n\n\nየአዳም ረታን ማራኪ የፈጠራ ዓለም የሚተነትነውና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “የጥበብ ቃሊም” (ሥነ-አዳም) መጽሐፍ ለአንባቢያን ሊቀርብ ነው! የዚህ ድንቅ ሥራ ደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ በመገኘት መጽሐፎቻቸውን በፈርማቸው ያበረክታሉ።\n\n\nዕለት፦ ቅዳሜ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም.\n\n  \n\nሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 ሰዓት\n\n  \n\nቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር\n\n \n\n\nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/ye-tibeb-kalim-book-signing-2/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/tigist-and-biniyam-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261017T150000
DTEND;TZID=UTC:20261017T170000
DTSTAMP:20261014T112545Z
CREATED:20261014T112406Z
LAST-MODIFIED:20261014T112545Z
UID:7332-1792249200-1792256400@addisbooks.com
SUMMARY:የደራሲ ደርቤ ይልማ “ያልተነገረው ይበልጣል” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው
DESCRIPTION:አዲስ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው! \n\nታላቅ የምስራች ለኪነ-ጥበብ እና ለንባብ አፍቃሪያን በሙሉ  ደራሲ፣ ጋዜጠኞች እና የክብር እንግዶች በሚገኙበት ታላቅ መድረክ ላይ የደራሲ ደርቤ ይልማ “ያልተነገረው ይበልጣል” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ይመረቃል።\n\nቀን፦ ጥቅምት 7  2019 ዓ/ም\n\nሰዓት፦ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ\n\n\n\nቦታ፦ መሶብ የሙዚቃ ማዕከል (ከ24 ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከሲድራ ሆቴል ከፍ ብሎ)\n\nየዕለቱ ተሳታፊዎች፦\n\n\nሆስት (ጋዜጠኛ)፦አሰግድ ሀምዛ\nጋዜጠኛ፦ ጥላሁን አያሌው\nደራሲ ፦ ሲራክ ወንድሙ\n ዶ/ር፦ ሊዲያ ተካ\nተጋባዥ፦ ያብፀጋ ተመስገን\n\nበዚህ ልዩ የኪነ-ጥበብ እና የባህል ዝግጅት ላይ እንድትገኙ በክብር ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
URL:https://addisbooks.com/event/author-derebe-yelemas-new-book-launch/
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/yaltenegerew-yebeltal.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR