BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.2//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261024T140000
DTEND;TZID=UTC:20261024T170000
DTSTAMP:20261023T121749Z
CREATED:20261023T121607Z
LAST-MODIFIED:20261023T121749Z
UID:7363-1792850400-1792861200@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት “የጥበብ ቃሊም ሥነ-አዳም” አዲስ መጽሐፍ ውይይት
DESCRIPTION:ነገረ መጻሕፍት፦ “የጥበብ ቃሊም ሥነ-አዳም” አዲስ መጽሐፍ ውይይት ላይ በነፃ ተጋብዘዋል!\n \nየሥነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን በሙሉ፤ የፊታችን ቅዳሜ ልዩ የሥነ-ጽሑፍ ዝግጅት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በትዕግሥት ሳሙኤል እና በቢኒያም አቡራ (አቡሬ) በጋራ የተሰናዳው “የጥበብ ቃሊም ሥነ-አዳም” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ይመረቃል። \nዕለት: ቅዳሜ ጥቅምት 14/2019 ዓ.ም \nሰዓት: ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ \nቦታ: በፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (Forum for Social Studies – FSS) ሕንፃ \nአድራሻ: ቀበና ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፤ ወደ ሳንድፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው አዲሱ ሕንፃ \n📞 ለበለጠ መረጃ : 0976066720/0900651010 \nኑ  አብረን ጥበብን እንቋደስ  ፍቅራችሁና መገኘታችሁ ለደራሲያኑ ትልቅ ብርታት ነው።
URL:https://addisbooks.com/event/negere-metsahift-ye-tebeb-kalem-sine-adam-book-discussion/
LOCATION:FSS\, https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/negere-metshaft-sene-adam.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261024T160000
DTEND;TZID=UTC:20261024T180000
DTSTAMP:20261023T153521Z
CREATED:20261023T153055Z
LAST-MODIFIED:20261023T153521Z
UID:7368-1792857600-1792864800@addisbooks.com
SUMMARY:"በመንገዶች መሐል" አዲስ የግጥም መድበል መጽሐፍ ምርቃት
DESCRIPTION:የጥበብ ጥሪ  “በመንገዶች መሐል” የመጽሐፍ ምረቃ \n\nበገጣሚና ጋዜጠኛ መዘክር ግርማ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የተሰኘው “በመንገዶች መሐል” አዲስ የግጥም መድበል መጽሐፍ ይመረቃል።\nኑ፣ በጥበብ መንገዶች መካከል አብረን እንጓዝ! የልብን የሚያርሱ ግጥሞች፣ ነፍስን የሚያድሱ ዜማዎች እና ድንቅ የክውና ጥበቦች ከተመረጡ የሀገራችን የጥበብ ከዋክብት ጋር በጋራ የምንቋደስበት ልዩ ምሽት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። \nቀን:ቅዳሜ፣ ጥቅምት 14 \nቦታ:ዋሊያ መጻሕፍት ( ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ) \nሰዓት: 10:00 ሰዓት \nቅዳሜዎን በበሳል እሳቤዎች እና በሚያማምሩ ስንኞች ለማሳመር ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። ።
URL:https://addisbooks.com/event/be-mengedoch-mehal-book-launch/
LOCATION:Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት\, Arat Kilo\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/be-menderoch-mehal-book-launch.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR