-
የሕይወት አምሻው አዲስ መጽሐፍ "ቀብር እና ማስካራ" ምርቃትና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በኢትዮጵያ የስነ-ጽሁፍ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ መጽሐፍ ዘጠኝ ታሪኮች የያዘው የደራሲ ሕይወት አምሻው አዲስ መጽሐፍ "ቀብር እና ማስካራ" ቅዳሜ ኅዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ገበያ ላይ ይውላል። የመጽሐፉን መውጣት አስመልክቶ ለአንባቢዎች የሚቀርብ ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት የተዘጋጀ ሲሆን፣ መጽሐፉን በመግዛት ከደራሲዋ የፊርማ ማስታወሻ