-
ታላቅ የኪነ-ጥበብ ግብዣ! የገጣሚ እና ደራሲ አቤል አያሌው " ፍቅር አይፃፍም" የተሰኘ አዲስ የግጥምና አጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በክብር ተጋብዘዋል። በምረቃው ዕለት በርካታ ታዋቂ ደራሲያን፣ ገጣሚያን እና የኪነ-ጥበብ ሰዎች የሚታደሙ ሲሆን፣ አበራ ለማ (ጋዜጠኛና ደራሲ) ኤፍሬም ሥዩም (ገጣሚ) ሰለሞን ሳህለ (ገጣሚ) ዮሐንስ ሃ/ማርያም (ገጣሚ) ሙሉጌታ ተስፋዬ (ተዋናይ)...እና ሌሎችም ድንቅ የጥበብ ሰዎች ይገኛሉ።