BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.4//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261128T130000
DTEND;TZID=UTC:20261128T150000
DTSTAMP:20261117T121002Z
CREATED:20261117T120907Z
LAST-MODIFIED:20261117T121002Z
UID:7416-1795870800-1795878000@addisbooks.com
SUMMARY:የደራሲ  ፀጋው ገብረማርያም "አደይ ናፋቂዎች" መጽሐፍ ምርቃት
DESCRIPTION:                              የደራሲ  ፀጋው ገብረማርያም “አደይ ናፋቂዎች” መጽሐፍ ምርቃት \nበደራሲ ፀጋው ገብረማርያም የተጻፈው “አደይ ናፋቂዎች”  የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ የሚመረቅበት ልዩ የኪነ-ጥበብ እና የሥነ-ጽሑፍ መድረክ ተዘጋጅቷል። በዚህ ዝግጅት ላይ የክብር እንግዶች፣ ታዋቂ ገጣምያን፣ ድምጻውያን እና ተዋናዮች የሚሳተፉ ሲሆን፤ ልዩ የግጥም፣ የሙዚቃ እና የሥነ-ጽሑፍ ቆይታ ይኖራል።\n\n\nየዝግጅቱ ዝርዝር መረጃ\n\n\n\nቀን፡ ህዳር 19\nሰዓት፡ ከቀኑ 7:00 ሰዓት \nአድራሻ፡ በወመዘክር \n\n\n\n \n\nበመድረኩ ላይ የሚገኙ እንግዶች እና ባለሙያዎች\n\n\n\nመድረክ አጋፋሪ፡ ትዕግስት ታንቱ\nየክብር እንግዶች፡\n\n\n\nዶ/ር ሳሙኤል ለይኩን\nደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል\n\n\n\n \n\nገጣምያን፡\n\n\n\nገጣሚ መንበረ ማርያም ኃይሉ\nገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ\nገጣሚ እና የፊልም ባለሙያ ገዛኸኝ ይመር\n\n\n\n \n\nተዋናዮች እና ድምጻውያን፡\n\n\n\nተዋናይ በፍቃዱ አበበ\nተዋናይ ኦሊ ኩምሳ\nድምጻዊት ስምረት አብዩ\nድምጻዊ ዮናስ ፍስሐ\n\n\n\n \n\n\n\n\n \nይህ ደማቅ የመጽሐፍ ምርቃት እና የኪነ-ጥበብ ዝግጅት እንዳያመልጥዎ! \nሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
URL:https://addisbooks.com/event/author-tsegaw-gebremariams-adey-nafakiwoch-book-launch/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/11/adey-nafakiwoch-book-launch.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR