-
🌟 የመፅሐፍ ምረቃ ጥሪ 🌟 "ለምን?" የለውጥ መጀመሪያ ጥያቄ ! በደራሲ አዱኛ ሂርጳ የተፃፈውና "አለመቻልን የምትፋለመው ትንሿ ጠጠር" በሚል ንዑስ ርዕስ የሚታወቀው "ለምን?" የተሰኘው አዲስ መፅሐፍ የፊታችን ቅዳሜ በድምቀት ይመረቃል። የዚህ ልዩ መርሀ ግብር አካል እንዲሆኑ ተጋብዘዋል። 📅 ቀን፦ ቅዳሜ፣ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም 🕙 ሰዓት፦ ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ 📍 ቦታ፦ ወዳጅነት ፓርክ (Friendship