-
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ከደራሲና ኃያሲ አለማየሁ ገላጋይ ጋር! የንባብ ባህል እንዲዳብርና ከሚወዱት ደራሲ ጋር በቀጥታ እንዲገናኙ ተጋብዘዋል። ዕውቁ ደራሲና ኃያሲ አለማየሁ ገላጋይ አዳዲስና ተወዳጅ ስራዎቹን ይዞ ይጠብቅዎታል። 🗓 ቀን፦ ቅዳሜ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም 🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 📍 ቦታ፦ አዲስ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ይምጡ፣ መጽሐፍዎን በደራሲው አስፈርሙ፣ በሃሳብም ተጋሩ። የንባብ ባህል