-
የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ዝግጅት የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሥነ ጥበባት ማዕከል፣ የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅንን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ዝግጅት የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 14፣ 2018 ዓ.ም ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ ያካሄዳል፡፡ በዝግጅቱ ላይ አቶ ነብዩ ባዬ (በአ.አ.ዩ የቴአትር ጥበባት ት/ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር) - የጸጋዬን ቴአትሮች ይዳስሳል፣ አቶ ወንድወሰን አዳነ […]