-
የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው! በዛጎል የመጻህፍት ባንክ አዘጋጅነት በሚቀርበው "ነገረ መጻህፍት" የውይይት መድረክ ላይ "መመለስ" ተመርጣ እንድንወያይበት ተጋብዣለሁ። ከደራሲና ጋዜጠኛ እንዳለጌታ ከበደ ጋ የምናደርገው ቆይታ ላይ ለመሳተፍ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።ቀን፦ የካቲት 14/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ)ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮቦታ፦ FSS አዳራሽ (ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ […]