BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.15.20//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260321T140000
DTEND;TZID=UTC:20260321T170000
DTSTAMP:20260409T183743
CREATED:20260318T123908Z
LAST-MODIFIED:20260318T123908Z
UID:6249-1774101600-1774112400@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት - ፍቅር እስከ መቃብር የታተመበትን 60ኛ ዓመት እናክብር
DESCRIPTION:ኑ! የታላቁን ድንቅ ስራ ልደት አብረን እናክብር!\n\nየኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ ቁንጮ የሆነው “ፍቅር እስከ መቃብር” የታተመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ልዩና ደማቅ  ፕሮግራምአዘጋጅቶላችኋል።\n\nይህ በክላሲክ ስራው ውስጥ ያሉትን እነ በዛብህና ሰብለወንጌልን፣ የዲማ ጊዮርጊስን ድባብና የሀዲስ ዓለማየሁን ጥልቅ ጥበብ የምንዘክርበት ልዩ መድረክ ነው።\n\n የእለቱ ድምቀት – አቅራቢዎቻችን\n\nየስነ-ጽሁፍና የታሪክ ሊቃውንት በአንድ መድረክ ተሰባስበው ይጠብቁዎታል፡\n\nሽብሩ ተድላ (ኤመረተስ ፕሮፌሰር) \nታዬ አሰፋ (PhD.) \nጌታቸው በለጠ \nሕይወት እምሻው \nመአዛ ወርቁ \nእሸቱ ጥሩነህ \nእንዳለጌታ ከበደ \n መቼ እና የት?\nቀን፦ መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ) \nሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ \nቦታ፦ ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ (ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ) \n\nልዩ የሚያደርገው\nይህ ዝግጅት በክብር እንግዳው ዶክተር ያሬድ ኢሳያስ ከተጻፉት ሁለት መጻሕፍት ሽያጭ በተገኘ ገቢ የተደገፈ ሲሆን፣ ለስነ-ጽሁፍ አፍቃሪያን በሙሉ ጥሪው በነጻ ነው!\n\nታዲያ ምን ይጠበቃል? የጥበብ ጓደኛዎን ይዘው ይከሰቱ! ነገረ መጻሕፍት!
URL:https://addisbooks.com/event/60th-anniversary-celebration-fikir-eske-mekabir/
LOCATION:FSS\, https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/Fiker-Eske-Mekaber-60th-Annversary.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR