BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.16.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260307T163000
DTEND;TZID=UTC:20260307T190000
DTSTAMP:20260513T232527
CREATED:20260303T153728Z
LAST-MODIFIED:20260303T153728Z
UID:6031-1772901000-1772910000@addisbooks.com
SUMMARY:ለምን? የአዱኛ ሂርጳ መፅሐፍ ምርቃት
DESCRIPTION:🌟 የመፅሐፍ ምረቃ ጥሪ 🌟\n“ለምን?”  የለውጥ መጀመሪያ ጥያቄ !\n\nበደራሲ አዱኛ ሂርጳ የተፃፈውና “አለመቻልን የምትፋለመው ትንሿ ጠጠር” በሚል ንዑስ ርዕስ የሚታወቀው “ለምን?” የተሰኘው አዲስ መፅሐፍ የፊታችን ቅዳሜ በድምቀት ይመረቃል። የዚህ ልዩ መርሀ ግብር አካል እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።\n\n📅 ቀን፦ ቅዳሜ፣ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም\n🕙 ሰዓት፦ ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ\n📍 ቦታ፦ ወዳጅነት ፓርክ (Friendship Park)፣ አዲስ አበባ\n\nበዕለቱ የሚጠበቁ የክብር እንግዶች እና ተናጋሪዎች፦\n\nክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን\nአቶ ሺፈራው ወልደሚካኤል (የቀድሞ የፍትህ ሚኒስትር)\nዶክተር ምህረት ደበበ\nአቶ ክብረት አበበ (የጠብታ አምቡላንስ መሥራች)\n\nየመፅሐፍ ቅኝት የሚያቀርቡ፦\n\nቢንያም አቡራ\nደራሲ መሐመድ አል ቡርሀን\n\nየመድረክ አጋፋሪ፦\n\nገጣሚ ረድኤት ተረፈ\n\nየጥበብና የእውቀት ማዕድ በሆነው በዚህ የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ በመገኘት የደራሲውን አዲስ ስራ አብረን እንመርቃለን።
URL:https://addisbooks.com/event/adugna-hirpa-book-launch/
LOCATION:Friendship Park\, https://maps.app.goo.gl/e97qb639hkuatP1v9\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/lemn-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260314T090000
DTEND;TZID=UTC:20260314T120000
DTSTAMP:20260513T232527
CREATED:20260311T122156Z
LAST-MODIFIED:20260313T081148Z
UID:6134-1773478800-1773489600@addisbooks.com
SUMMARY:Alemayehu Gelagay's Ferisa Book Launch
DESCRIPTION:የቃላት መሐንዲሱ አለማየሁ ገላጋይ፣ ከረጅም ዝምታ በኋላ በታላቅ ድምቀት ተመልሷል! 10ኛው ረጅም ልብ-ወለዱ እና አጠቃላይ 18ኛው የጥበብ ውጤቱ የሆነው “ፈሪሳ” (Ferisa) በታላቅ ድምቀት ሊመረቅ ቀጠሮ ተይዞለታል። \n\nየሰውን ልጅ ውስብስብ ማንነት እንደ ቀዶ ጥገና ሐኪም በብዕሩ የሚሰነጥቀው አለማየሁ፣ በዚህ አዲስ ሥራው ምን ይዞልን ይሆን? መልሱን ለማግኘት በቦታው መገኘት ግድ ይላል!\n\n📅 ቀን፦ መጋቢት 5 (ቅዳሜ)🕘 ሰዓት፦ ጠዋት 3፡00 ጀምሮ📍 ቦታ፦ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ\n\nበዕለቱ ምን ይጠብቃችኋል?✍️ የመጽሐፍ ፊርማ፦ የ”ፈሪሳ”ን ቅጂ በደራሲው የእጅ ፊርማ የማስዋብ ወርቃማ አጋጣሚ።🎭 የጥበብ ድግስ፦ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ ላይ የሚቀርቡ ልዩ ዝግጅቶች።\n\nየአለማየሁ አድናቂዎች፣ የሥነ-ጽሑፍ ቤተሰቦች እና አዲስ ነገር ናፋቂዎች በሙሉ—የቅዳሜ ጠዋት ቀጠሮአችሁ ከ”ፈሪሳ” ጋር ይሁን!
URL:https://addisbooks.com/event/alemayehu-gelagays-ferisa-book-launch/
LOCATION:National Theatre of Ethiopia\, https://maps.app.goo.gl/G75Tpz1372yhovbh8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/ferisa-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260314T140000
DTEND;TZID=UTC:20260314T170000
DTSTAMP:20260513T232527
CREATED:20260313T075349Z
LAST-MODIFIED:20260313T075622Z
UID:6164-1773496800-1773507600@addisbooks.com
SUMMARY:Dr Selamawit Tadesse's Aklilu Book Launch
DESCRIPTION: የታሪክና የጥበብ ውህደት፡ “አክሊሉ” የታሪካዊ ልብ-ወለድ መጽሐፍ ምርቃት!\nታሪክን ከፈጠራ ጥበብ ጋር አዋህዳ በልዩ ሁኔታ የከተበችው ደራሲ ዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ፣ “አክሊሉ” የተሰኘውን አዲስ ታሪካዊ ልብ-ወለድ  መጽሐፏን ለንባብ ልታበቃ ነው።\n\nይህ በጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ-ወልድ የሕይወት ታሪክ ላይ ተመርኩዞ የተጻፈው ድንቅ ልብ-ወለድ፣ የኢትዮጵያን የታሪክ ክስተቶች በልዩ የጥበብ ቀለም ስሎ ያቀርብላችኋል!\n\n በዕለቱ የሚገኙ የክብር እንግዶች፡\nቴዎድሮስ አጥላው፦ ደራሲና ሐያሲ \nዋሊሁን በላይ፦ አርቲስት \nየምረቃው መርሐ-ግብር፦\nቀን፦ ነገ ቅዳሜ መጋቢት 05 ቀን 2018 ዓ.ም. \nሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ \nቦታ፦ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት (ወመዘክር) \nየታሪክን እውነት ከልብ-ወለድ ጣዕም ጋር አጣጥሞ ለመቋደስ ነገ በወመዘክር እንገናኝ!
URL:https://addisbooks.com/event/dr-selamawit-tadesses-aklilu-book-launch/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/aklilu-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260321T080000
DTEND;TZID=UTC:20260321T170000
DTSTAMP:20260513T232527
CREATED:20260313T083119Z
LAST-MODIFIED:20260313T145941Z
UID:6170-1774080000-1774112400@addisbooks.com
SUMMARY:Somsoma Book Launch
DESCRIPTION:የመጽሐፍ ምረቃ ግብዣ፡ “ሶምሶማ” በሲራክ ወንድሙ\nየአዝቦት ደራሲ ሲራክ ወንድሙ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን አዲስ የልቦለድ ስራውን ይዞላችሁ ቀርቧል! በባይራ እና በመዲና መጽሔቶች ላይ ሲወጡ የነበሩ ተወዳጅ ታሪኮች እና ሌሎች አዳዲስ ስራዎች የተካተቱበት “ሶምሶማ” የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል።\n\nየምረቃው መርሐ-ግብር፦\n\n ቀን፡ ቅዳሜ መጋቢት 12\n ሰዓት፡ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ\n ቦታ፡ በመወዘክር – ሀዘን ወልደ ቂርቆስ አዳራሽ\n\nየኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን፣ የደራሲው ወዳጆች ሁላችሁም የዚህ ታላቅ ስነ-ጽሁፋዊ ድግስ አካል እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
URL:https://addisbooks.com/event/somsoma-book-launch/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/somsoma-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260323T170000
DTEND;TZID=UTC:20260323T190000
DTSTAMP:20260513T232527
CREATED:20260319T144336Z
LAST-MODIFIED:20260319T152137Z
UID:6252-1774285200-1774292400@addisbooks.com
SUMMARY:Abel Ayalew's ፍቅር አይፃፍም Book launch
DESCRIPTION:ታላቅ የኪነ-ጥበብ ግብዣ!\nየገጣሚ እና ደራሲ አቤል አያሌው ” ፍቅር አይፃፍም” የተሰኘ አዲስ የግጥምና አጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በክብር ተጋብዘዋል።\n\nበምረቃው ዕለት በርካታ ታዋቂ ደራሲያን፣ ገጣሚያን እና የኪነ-ጥበብ ሰዎች የሚታደሙ ሲሆን፣\n\nአበራ ለማ (ጋዜጠኛና ደራሲ) \nኤፍሬም ሥዩም (ገጣሚ) \nሰለሞን ሳህለ (ገጣሚ) \nዮሐንስ ሃ/ማርያም (ገጣሚ) \nሙሉጌታ ተስፋዬ (ተዋናይ)…እና ሌሎችም ድንቅ የጥበብ ሰዎች ይገኛሉ። \nኑ! አብረን የቃላት ውበትን እንጋራ፣ በግጥም እንርካ፣ አዲሱን መጽሐፍም በመመረቅ እናፍካ።\n\n📅 ቀን፦ መጋቢት 14\n\n📍 ቦታ፦ 4 ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ\n\n🕚 ሰዓት፦ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ\n\nመግቢያው በነፃ ነው—ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
URL:https://addisbooks.com/event/abel-ayalews-book-launch/
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/abel-ayalew-book-launch.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR