-
የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ ሀገር በቀል የሥነ-ፈለክ ምርምር (Indigenous astronomy) እና ሥነ-ፈለክ እና አስትሮ-ፎቶግራፊ (Astronomy and Astro-photography) ከሰማይ ከዋክብት ጀርባ ያሉትን ረቂቅ ምስጢራት በሀገር በቀል ዕውቀትና በዘመናዊው የፎቶግራፍ ጥበብ ለመቃኘት ዝግጁ ኖት? ዋልያ የሐሳብና የመጻሕፍት መድረክ፣ ልዩና አስደሳች በሆነው "ሀገር በቀል የሥነ-ፈለክ ምርምር" ርዕሰ-ጉዳይ ዙሪያ የዘርፉን ጥልቅ ዕውቀት ካላቸው ምሁራን ጋር ሊያገናኛችሁ ቀጠሮ ይዟል። ምን