BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.17.4//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260705T143000
DTEND;TZID=UTC:20260705T170000
DTSTAMP:20260904T115811Z
CREATED:20260904T115650Z
LAST-MODIFIED:20260904T115811Z
UID:7144-1783261800-1783270800@addisbooks.com
SUMMARY:የዋልያ ዘመን Ye Walia Zemen Mind Mapping with Dr Tilahun Tesfaye
DESCRIPTION:ዋልያ ሳይንሳዊ የውይይትና የሐሳብ መድረክ ማይንድ ማፒንግ (Mind Mapping)\nዋልያ መጻሕፍት የሀገር ባለውለታዎችንና በሥራቸው አሻራቸውን ያሳረፉ ታላላቅ ሰዎችን የምናገኝበት አዲስና ቀጣይነት\nያለው “ዋልያ ዘመን” የተሰኘ ዝግጅት ይዞላችሁ ቀርቧል።\n\n\nበዚህ ሳምንት እንግዳችን ደግሞ ስለ ማይንድ ማፒንግ፣ ለጥናት ያለው ጥቅም፣ ሐሳብን በተደራጀ መልኩ ለማስቀመጥና ለማስታወስ የሚረዳበትን መንገድ እንወያያለን። \nየዕለቱ ተጋባዥ ፅሑፍ አቅራቢ \nዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ \nቀን: ቅዳሜ፣ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም \nሰዓት: ከቀኑ 8:30 ጀምሮ \n📍 ቦታ: ዋልያ መጻሕፍት፣ አራት ኪሎ፣ ቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ \nአዲስ ሐሳብ ለመማር፣ እውቀት ለመለዋወጥ እና የሐሳብ አደረጃጀት ችሎታዎን ለማሳደግ አብረውን ይሁኑ! \n\n📍 ቦታ፦ 4ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ\n📅 ቀን፦  ሰኔ 27\, 2018 ዓ.ም\n⏰ ሰዓት፦ ከሰዓት 8:30 ጀምሮ\n\nመጥተው የትርፍ ትርፍ ያግኙ!\n\nመግቢያው በነፃ ነው ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
URL:https://addisbooks.com/event/ye-walia-zemen-mind-mapping-with-dr-tilahun-tesfaye/
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/09/Walia-Discussion-Dr-Thilahun.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR