BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.16.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260221T140000
DTEND;TZID=UTC:20260221T170000
DTSTAMP:20260514T035517
CREATED:20260211T161435Z
LAST-MODIFIED:20260218T191057Z
UID:5144-1771682400-1771693200@addisbooks.com
SUMMARY:Endihem Tenurual Book Launch
DESCRIPTION:የደራሲ አበራ ለማ ግለ -ታሪክ መፅሐፍ ይመረቃል\n“…እንዲህም ተኑሯል” የሚል ርዕስ ያለው በ550 ገፆች የተሰናዳው የደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ የሕይወት ታሪክ ምረቃ ቅዳሜ የካቲት 14 2018 ዓ.ም በወመዘክር ኅሩይ አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። \nበዕለቱ፣ ታላላቅ እንግዶች በተናጋሪነት የሚጋበዙ ሲሆን በግለ -ታሪክ መፅሀፉም ላይ የዳሰሳ ፅሑፍ ይቀርባል። \nአበራ ለማ፣ ካገራችን ገጣሚያንና አጫጭር ልብ-ወለድ ጸሓፊዎች አንዱ ሲሆን በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነፅሑፍ ጥናት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂም፣ ነው። \nአበራ፣ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ፕሬስ መምሪያዎች ሠርቷል። ከጦር ግንባር ጋዜጠኝነት እስከ ኪነ-ጥበባት ዘርፎች ሀያሲነት የዘለቀ ሲሆን በአንባቢያን ተወዳጅ የሆኑ ሥራዎችንም ለማስነበብ የቻለ ነው። \nከአበራ ለማ የታተሙ ሥራዎች የሚከተሉት ይጠቀሳሉ።\n1967 ኩል ወይስ ጥላሸት፣ የግጥም መድብል፣\n1974 ሽበት፣የግጥም መድብል፣\n1975 ሕይወትና ሞት፣የአጫጭር ልቦለዶች መድብል፣\n1976 ሞገደኛው ነውጤ፣ ኖቭሌት፣\n1978 አባደፋር፣ከሌሎች ደራስያን ጋር… ስብስብ፣\n1978 ጽጌረዳ ብእር፣ከሌሎች ገጣሚያን ጋር… ስብስብ፣ እና ሌሎችንም ከ21 በላይ መፅሐፍትን ፅፎ ለማስነበብ በቅቷል። \nየዚህ መርሐ ግብር የክብር እንግዳ ዶክተር ኃይሉ አርአያ ሲሆኑ ከተናጋሪዎች መካከልም እመቤት ሆይ ፍሬአለም ሺባባው እና ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር ይገኙበታል። \n \nEndihem Tenurual by Abera Lemma \nByAbera Lemma
URL:https://addisbooks.com/event/endihem-tenurual-book-launch/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion,Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/1770977798612.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR