-
የደራሲ አበራ ለማ ግለ -ታሪክ መፅሐፍ ይመረቃል "...እንዲህም ተኑሯል" የሚል ርዕስ ያለው በ550 ገፆች የተሰናዳው የደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ የሕይወት ታሪክ ምረቃ ቅዳሜ የካቲት 7 2018 ዓ.ም በወመዘክር ኅሩይ አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። በዕለቱ፣ ታላላቅ እንግዶች በተናጋሪነት የሚጋበዙ ሲሆን በግለ -ታሪክ መፅሀፉም ላይ የዳሰሳ ፅሑፍ ይቀርባል። አበራ ለማ፣ ካገራችን ገጣሚያንና አጫጭር ልብ-ወለድ ጸሓፊዎች […]