-
ኑ! የታላቁን ድንቅ ስራ ልደት አብረን እናክብር! የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ ቁንጮ የሆነው “ፍቅር እስከ መቃብር” የታተመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ልዩና ደማቅ ፕሮግራምአዘጋጅቶላችኋል። ይህ በክላሲክ ስራው ውስጥ ያሉትን እነ በዛብህና ሰብለወንጌልን፣ የዲማ ጊዮርጊስን ድባብና የሀዲስ ዓለማየሁን ጥልቅ ጥበብ የምንዘክርበት ልዩ መድረክ ነው። የእለቱ ድምቀት - አቅራቢዎቻችን የስነ-ጽሁፍና የታሪክ ሊቃውንት በአንድ መድረክ ተሰባስበው ይጠብቁዎታል፡