Featured
-
Featured
የመጽሐፍ ምርቃት ክቡራትና ክቡራን፣ የጥበብ ወዳጆች ሌላ ዕውነት የለኝም By Meron Getnet ተወዳጇ ሜሮን ጌትነት በልዩ ስሜትና ጥልቀት የከተበችው “ሌላ እውነት የለኝም” የተሰኘው አዲስ መጽሐፏ ሊመረቅ ነው። የሜሮንን የቃላት ስዕልና ግልጽ “እውነት” ለመጋራት ይህን ልዩ ቀን ይጠብቁ። ቦታ፦ Waterford Event Center ሰዓት፦ ከሰዓት 3:00 PM ጀምሮ የጥበብን ብርሃን አብረን እንኩል። በቦታው ተገኝታችሁ ለደራሲውና ለሥራው ያላችሁን አክብሮት […]