-
የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው! የዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ባዘጋጀው "ነገረ መጻሕፍት" መድረክ ላይ፣ ዮዲታ የተሰኘውን መጽሐፍ ከባለሙያዎች ጋር በስፋት እንቃኛለን። ✨ ልዩ እንግዳችን፦ ሮማን ተወልደ 📖 የውይይቱ መነሻ መጽሐፍ፦ ዮዲታ 🎤 አዘጋጅና አቅራቢ፦ እንዳለጌታ ከበደ የቃላት ኃይልና የታሪክ ጥበብ የሚተነተንበትን ይህን ዕድል እንዳያመልጥዎ። 🗓 ቀን፦ ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም 🕒 ሰዓት፦