BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.16.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260328T140000
DTEND;TZID=UTC:20260328T170000
DTSTAMP:20260514T022514
CREATED:20260325T182224Z
LAST-MODIFIED:20260325T191256Z
UID:6335-1774706400-1774717200@addisbooks.com
SUMMARY:የቼቼላው አባታችን የመጽሐፍ ምረቃ!
DESCRIPTION: የክብር ግብዣ፡ “የቼቼላው አባታችን” የመጽሐፍ ምረቃ!\nለግማሽ ክፍለ ዘመን (ለ52 ዓመታት) በሕክምናው ዘርፍ በቅንነትና በታማኝነት በማገልገል፣ አያሌ ፕሮፌሰሮችንና ዶክተሮችን ያፈሩት የኢትዮጵያ ባለውለታ ፕ/ር ማለደ ማሩ የሕይወት ታሪክ አሁን በታተመ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል።\nበአስተባባሪ ኮሚቴዎች እገዛ፣ በታታሪው ደራሲ ዶ/ር ሰሎሞን በርሄ የተሰናዳውና የባለውለታውን አሻራ የሚዘክረው ❝የቼቼላው አባታችን❞ የተሰኘው መጽሐፍ በደመቀ ሁኔታ ይመረቃል።\n\nበዕለቱ የሚገኙ የክብር እንግዶች፦ \nፕሮፌሰር ማለደ ማሩ (የመጽሐፉ ባለታሪክ) \nፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ (ተናጋሪ) \nደራሲ አለማየሁ ገላጋይ (ተናጋሪ) \nዶ/ር ሰሎሞን በርሄ (የመጽሐፉ ደራሲ) \nየመጽሐፉ አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት \nየምረቃው መርሃ-ግብር፦\n\nቀን፦ ቅዳሜ፣ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም \nሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ \nቦታ፦ ቀበና አደባባይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ማህበር (EPHA) አዳራሽ \nታላላቅ የሕክምና ባለሙያዎች፣ የሀገር ባለውለታዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በሚገኙበት በዚህ ታሪካዊ መርሃ-ግብር ላይ እንዲገኙ በክብር ተጋብዘዋል።\n\nመግቢያው በነጻ ነው!\n\nኢትዮጵያ ባለውለታዎቿን ታከብራለች! በዕለቱ እንገናኝ።
URL:https://addisbooks.com/event/yechechelaw-abatachin-book-launch/
LOCATION:EPHA\, https://share.google/kmrcuLtZZ6SVTWEkY\, Addis Ababa\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/solomon-berhe-book-launch.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR