BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.15.20//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260228T143000
DTEND;TZID=UTC:20260228T180000
DTSTAMP:20260412T124956
CREATED:20260225T135316Z
LAST-MODIFIED:20260226T013204Z
UID:5912-1772289000-1772301600@addisbooks.com
SUMMARY:ሀገር እና ዓድዋ በዋልያ መጻሕፍት መድረክ
DESCRIPTION:“ሀገር እና ዓድዋ”\nዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ \nስለ ሀገራችን ማወቅ ያሉብንን እውነታዎች ምንድናቸው? እነሱንስ የምንገልጽባቸውን ወሳኝ ቃላት ምን ያህል እንግባባ’ባቸዋለን? ስሞችን በትክክል ካላወቅን ወይም የጋራ ስም ካልፈጠርን ለጋራ ሀገር በጋራ መሰለፋችንን እርግጠኛ መሆን ይቻላል ወይ? \nሀገር፣ ድንበር ፣ መንግሥት፣ ሕዝብ፣ ሉዓላዊነት ፣ ዜጋ፣ ጦርነት ፣ ወዘተ የሚሉ ስሞች ላይ የፖለቲካ፣ የታሪክ እና የሕግ ትንታኔ እንዲያቀርቡ ምሁራንን ጋብዘናል። ኑና ሀሳብ ተካፈሉ፣ አካፍሉ። \nአወያይ:-\nፍሬው ማዕሩፍ\n/ከ ሕግ ፍልስፍና/ \nአቅራቢዎች:-\nፕሮፌሰር አህመድ ዘከሪያ\n/ከታሪክ አንፃር/ \nፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ\n/ከፖለቲካ አንፃር/ \nየሕግ ባለሙያ አንዱዓለም በዕውቀቱ\n/ከሕግ አንፃር/ \nቀን: ቅዳሜ የካቲት 21 –  ከቀኑ 8:30 ጀምሮ \nቦታ :  አራት ኪሎ ዋልያ አዳራሽ – ኢክላስ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ \nቅዳሜ ከሰዓትዎን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀነው ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ!
URL:https://addisbooks.com/event/hager-ena-adwa-book-discussion/
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/Hager-Adwa.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR