-
የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ ለጥበብ እና የውይይት አፍቃሪዎች "ሴቶች እና ኃላፊነት" በሚል መሪ ቃል፤ ሴቶች በሀገር ግንባታ፣ በውሳኔ ሰጭነት እና በመሪነት ያላቸውን ሚና የምንዳስስበት ልዩ የውይይት ፕሮግራም አዘጋጅተናል። በእለቱም በተለያየ የሥልጣን እርከን ያለፉና በማገልገል ላይ ያሉ ብርቱ እንስት ባለሙያዎችን ጋብዘናል። የዕለቱ ተጋባዦች፦ አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል - ከሕይወት ተሞክሯቸው የሚያካፍሉን። መስከረም አዳነ - ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ