-
የክብር ግብዣ፡ "የቼቼላው አባታችን" የመጽሐፍ ምረቃ! ለግማሽ ክፍለ ዘመን (ለ52 ዓመታት) በሕክምናው ዘርፍ በቅንነትና በታማኝነት በማገልገል፣ አያሌ ፕሮፌሰሮችንና ዶክተሮችን ያፈሩት የኢትዮጵያ ባለውለታ ፕ/ር ማለደ ማሩ የሕይወት ታሪክ አሁን በታተመ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል። በአስተባባሪ ኮሚቴዎች እገዛ፣ በታታሪው ደራሲ ዶ/ር ሰሎሞን በርሄ የተሰናዳውና የባለውለታውን አሻራ የሚዘክረው ❝የቼቼላው አባታችን❞ የተሰኘው መጽሐፍ በደመቀ ሁኔታ ይመረቃል። በዕለቱ የሚገኙ የክብር እንግዶች፦