BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.0//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261010T090000
DTEND;TZID=UTC:20261010T120000
DTSTAMP:20261008T125650Z
CREATED:20261008T125454Z
LAST-MODIFIED:20261008T125650Z
UID:7315-1791622800-1791633600@addisbooks.com
SUMMARY:ለምሳሌ - ብስራተ መጽሐፍ እና ውይይት በወመዘክር
DESCRIPTION:ለሥነ-ጽሑፍ እና ለባህል አፍቃሪያን በሙሉ የተዘጋጀ ልዩ የዕውቀት እና የውይይት መድረክ!\n\nየመጽሐፍ ምረቃ፣ የዕውቀት ሽግግር እና ጥልቅ ውይይት የሚካሄድበት ልዩው «ለምሳሌ  – ብስራተ  መጽሐፍ እና ውይይት» የተሰኘው መርሃ-ግብር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ታዋቂ ደራሲያን፣ ምሁራንና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በዚህ ደማቅ የውይይት መድረክ ላይ በመገኘት የዕውቀት ማዕድ ተጋሪ ይሁኑ።\n\n\n\n\nቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30 2019 ዓ.ም.\nሰዓት፦  3:30 – 6:00 ሰዓት\nቦታ፦ ወመዘክር — በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ አዳራሽ\n\n \n\n\n🎙️ ተጋባዥ የክብር እንግዶች እና ፓናሊስቶች\n\nደራሲያን\n\n\n\nመሰረት አበጄ — ደራሲ\nቴዎድሮስ አጥላው — ደራሲ\n\n\n\n \n\nአስተባባሪ እና ሞደሬተር\n\n\n\nሰናይት ጥበቡ\nአዲሱ መኮንን — ሞደሬተር\n\n\n\n \n\nፓናሊስቶች (የውይይት ተሳታፊዎች)\n\nአለማየሁ ገላጋይ — ፓናሊስት\nዶ/ር ሰላም ማርቆስ — ፓናሊስት\nዶ/ር ጌትነት ትዕዛዙ — ፓናሊስት\n\nሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል !
URL:https://addisbooks.com/event/lemesale-book-discussion/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/10/lemeslae-book-discussion.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR