BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.18.3.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261107T140000
DTEND;TZID=UTC:20261107T170000
DTSTAMP:20261106T115347Z
CREATED:20261106T115229Z
LAST-MODIFIED:20261106T115347Z
UID:7382-1794060000-1794070800@addisbooks.com
SUMMARY:የአርቲስት ሥዩም ተፈራ የ77ኛ ዓመት ልደት እና የ5ኛ መጽሐፍ ምረቃ
DESCRIPTION:የአርቲስት ሥዩም ተፈራ የ77ኛ ዓመት ልደት እና የ5ኛው መጽሐፍ ምረቃ\nየታላቁ የኪነ-ጥበብ ሰው አርቲስት ሥዩም ተፈራ የ77ኛ ዓመት ልደት እና 5ኛ መጽሐፍ ምረቃ መርሃ ግብር ይካሄዳል\nበኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ያሳረፉት ታዋቂው አርቲስት ሥዩም ተፈሪ የ77ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን እና የአምስተኛ መጽሐፋቸውን ምረቃ በጋራ የሚያከብሩበት ልዩ የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።\n\nበዕለቱ በርካታ ታዋቂ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ ደራሲያን፣ ጋዜጠኞች እና የጥበብ ወዳጆች የሚታደሙ ሲሆን፥ የተለያዩ ስነ-ፅሁፋዊ እና ጥበባዊ ዝግጅቶች ለታዳሚው ይቀርባሉ።\n\nቀን፡ ጥቅምት 28\, 2019 ዓ.ም\nሰዓት፡ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ\nቦታ፡ ጎሮ አደባባይ ሰማራ ሆቴል (ወደ ቱሉ ዲምቱ መንገድ 50 ሜትር ዝቅ ብሎ )\n\nለበለጠ መረጃ እና ለትኬት ማሳሰቢያ በስልክ ቁጥር 0911125788 መደወል ይቻላል።
URL:https://addisbooks.com/event/artist-seyoum-teferas-77th-birthday-and-5th-book-launch/
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/11/seyoum-tefera-book-launch.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR