February 7, 2026 ሌላ ዕውነት የለኝም Lela Ewnet Yelegnem By Meron Getnet Addis Books Authors የመጽሐፍ ምርቃት ክቡራትና ክቡራን፣ የጥበብ ወዳጆች ሌላ ዕውነት የለኝም By Meron Getnet ተወዳጇ ሜሮን ጌትነት በልዩ ስሜትና ጥልቀት የከተበችው “ሌላ እውነት የለኝም” የተሰኘው አዲስ መጽሐፏ ሊመረቅ ነው። የሜሮንን የቃላት ስዕልና ግልጽ “እውነት” ለመጋራት ይህን ልዩ ቀን ይጠብቁ። ቦታ፦ Waterford Event Center ሰዓት፦ ከሰዓት 3:00 PM ጀምሮ የጥበብን ብርሃን አብረን እንኩል። በቦታው ተገኝታችሁ ለደራሲውና ለሥራው ያላችሁን አክብሮት እንድትገልጹ በአክብሮት ተጋብዛችኋል። SAVE THE DATE Date : Sunday, February 22, 2026 3:00 PM DMV AREA , Waterford Event Center 6715 Commerce St, Springfield, VA 22150 Tags: Amharic books download PDFAmharic books pdfbooksEthio booksLela Ewnet YelegnemMeron GetnetMeron Getnet Addis BooksMeron Getnet BooksPoem Share:
August 11, 2023 Why Ethiopian Authors Should List Their Books on AddisBooks.com Introduce / Marketing