ኤዞፕ መጻሕፍት መደብር Aesop Book Center

ኤዞፕ መጻሕፍት መደብር Aesop Book Center በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ታዋቂ መጻሕፍት መደብሮች አንዱ ሲሆን፣ በተለይ ነባርና ቀደምት መጻሕፍትን በማቅረብ ይታወቃል።
አድራሻ:
  • ፒያሳ (ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት)፣ በአራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሕንፃ፣ አቢሲኒያ ባንክ ባለበት ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል።

Overview

Book Store Logo
Aesop-book-center.jpg
New Books,Old Books

Location

Piassa
AddisBooks Ads