መመለስ ቦጌ ትውስታዎቼ Memeles Book by Birtukan Mideksa
የብርቱካን ሚደቅሳ “መመለስ” መጽሐፍ
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በአቋም ጽናትና በአመራር ብቃቷ በምትታወቀው ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የተዘጋጀው “መመለስ፦ ቦጌ ትውስታዎቼ” የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል.
ብርቱካን ሚደቅሳ በዚህ መጽሐፏ ታሪኳን የተረከችበት፣ ልምዷን ያካፈለችበት፣አስገራሚውን የሕይወት ታሪኳን አጋርታናለች።
“መመለስ” የብርቱካን ሚደቅሳ መጽሐፍ ምረቃ | ክፍል 1
Part 2
