Cart

Literature & Fiction

የይቅርታ መስኮት Window of Forgiveness by Emebet Mengiste
የይቅርታ መስኮት (Window of Forgiveness)
Hot

የይቅርታ መስኮት (Window of Forgiveness)

Emebet Mengiste's book - "YEYIKIRTA MESIKOTI" (Window of Forgiveness) a love Story, written by Emebet Mengiste is a phenomenal fiction, that effortlessly weaves its magic in just 140 pages. The love story at the core of the narrative unfolds seamlessly, with each page resonating with authenticity seizing the reader's attention from the very first page and leading the reader through an emotional journey.
$15.00
ሶምሶማ Somsoma by Sirak Wondemu 
ሶምሶማ Somsoma by Sirak Wondemu 

ሶምሶማ Somsoma by Sirak Wondemu 

ሶምሶማ Somsoma, a book by Sirak Wondemu . በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሶምሶማ የተሰኘው አዲስ መፅሐፍ አሁን ለንባብ በቅቷል። ይህ መፅሐፍ እንደ ስሙ ሁሉ በህይወት፣ በታሪክ እና በማህበራዊ ክስተቶች ውስጥ እያስጎበኘ በዝግታና በጥልቀት የሚያሰላስሉ ድንቅ ስራዎችን አዝሏል። Addis Books
$400.00
Lela Ewnet Yelegnem By Meron Getnet
Lela Ewnet Yelegnem By Meron Getnet
Hot

ሌላ ዕውነት የለኝም  Lela Ewnet Yelegnem By Meron Getnet

ሌላ እውነት የለኝም በተለያየ ጊዜ፣ ቦታ እና ሁኔታ ውስጥ ሆኜ የፃፍኳቸው ግጥሞች ስብስብ ነው። ግላዊ ስሜቶች፣ እውነቶችና በህይወት መስመር ላይ ያስተዋልኋቸው ማህበራዊ ሁነቶች ከጫሩብኝ ሀሳቦች ተነስቼ የከተብኳቸው ናቸው። ጥቂቶቹም በማህበራዊ ሚዲያ ወቅታዊ ጉዳይን ተንተርሰው የቀረቡ ቢሆኑም ጊዜን የሚሻገሩ ሆነው ስላገኘኋቸው በፅሁፍ እንዲነበቡ ስል አካትቻቸዋለሁ። ትወዷቸዋላችሁ። ሌላ ዕውነት የለኝም  Lela Ewnet Yelegnem a book By Meron Ghetnet. Addis Books
$24.99
be Misrak bekul solomon sahele
Solomon sahele
Hot

በምሥራቅ በኩል By Solomon Sahele Tizazu

በምሥራቅ በኩል Be Misrak Bekul a book By Solomon Sahele Tizazu. ዋጋ: 500 ብር በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ: በአድራሻዎ ይደርስዎታል:: 1000025047447 CBE ሰለሞን ሳኅለ (ሶል) በግጥሞቹ ነፍሳችንን ሲያባባ፣ በአጫጭር ልቦለዶቹና በወጎቹ ደግሞ ስሜታችንን ሲገዛ ቆይቷል። አሁን ግን ረዥም፣ ዝርው እና እውነተኛ ታሪክን መሠረት ባደረገው “በምሥራቅ በኩል” በተሰኘ አዲስ ሥራው ብቅ ብሏል። ሶል ወደ አዲሱ የጽሕፈት ዘውግ ሲሻገር ማየት ለሁላችንም ትልቅ ጉጉት ነው።
$10.00
«በሳቆቿ መኃል» Haymanot
Kesaqochish Mehal l ከሳቆችሽ መኃል l Haymanot Dilnesaw
Hot

Kesaqochish Mehal l ከሳቆችሽ መኃል l Haymanot Dilnesaw

የመፅሀፉ ርዕስ ከሳቆችሽ መኃል ይሰኛል በዚህ መፅሀፍ ውስጥ 24 አጫጭር ታሪኮች ተካተዋል አብዛኛዎቹ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ ናቸው ባህልና ወጉን የጠበቀም የምርቃት ስነስርዓትም በዚህ መፅሀፍ ተፅፏል በአጠቃላይ 150 ገፆች አሉት ርዕሱ ከሳቆችሽ መኃል የተባለበት በብዙ መከራና በብዙ ፈተና ያለፍናቸውን ስናወራቸው በሳቅ በጨዋታ እያዋዛን ነው በሳቆቻችን መኃል ነው የሸፈንናቸው ብዙ ኑረቶች ስላሉ ማለት ነው በመፅሀፉ የገፅ ሽፋን ትልቅ ሰዓሊ ተሳትፎበታል የውስጥ እርማቱንም ደራሲና ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ ተሳትፎበታል በዚህ መፅሀፍ በርካታ ኑረቶቻችን ተካተዋል
$15.00