Cart

Fikremarkos Desta

Fikremarkos Desta

YeZersiwoch Fikir book Fikremarkos desta addisbooks
YeZersiwoch Fikir book Fikremarkos desta addisbooks

YeZersiwoch Fikir

የዘርሲዎች ፍቅር YeZersiwoch Fikir (ድንግል ውበት)

የዘርሲዎች ፍቅር የልምድና ዕድሜ የከበረ ፋይዳ በሰማይ ሰሌዳ እያሳየ፤ ማንነትን እየተኮተኮተ - ምንነት የሚበቅልበት! የመጠን ስፋት በመጨመር በሰማይ እያበረረ፣ በወንዝ ላይ እያንሳፈፈ አንዴ ስፔን ሌላ ጊዜ በስምጥ ሸለቆ እያስፈሰሰ የነበረውን ወደነበረበት፣ የተረሳውን ወደሚታወስበት በመመለስ የፍቅር ብርዝ እያስጐነጨ ሰውን ከሰው፤ ሰውን ከተፈጥሮ ጋር የሚያገናኝ መጽሐፍ ነው።
$20.00
የሚሳም ተራራ - Yemisam Terara
Yemisam Terara Fikremarkos Desta

የሚሳም ተራራ – Yemisam Terara

"ትናንታችን ውስጥ ያለፍነው ዛሬ አለ፤ ነጋችን ውስጥም ዛሬ ሕያው ሆኖ ይኖራል። በሕይወት ዑደት ሽቅብ ቁልቁል እንወጣለን፣ እንወርዳለን፣ እናጣለን፣ እንቀበላለን . . .ፀሐይ ትገባለች፣ ትወጣለች – ሰዓቷን ጠብቃ በዛቢያዋ ላይ እየተሽከረከረች! ትናንታችን ዝምታም ነው – አጠንክሮን፣ አስተምሮን የሚያልፍ፤ ዘወር ብለን ስናየው በዐይናችን የምንስመው . . . የምንዘክረው!" የሚሳም ተራራ
$29.99