Home Remedies A-Z (የቤት ውስጥ ሕክምና መፍትሄዎች ከሀ እስከ ፐ): (in English & Amharic – በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ)
$45.99
.
Description
What if many everyday health and beauty problems could be eased with ingredients already in your kitchen, garden, or family tradition?
Home Remedies A–Z is a practical guide written by two health professionals trained in modern clinical science and deeply rooted in traditional healing wisdom. It is designed for parents, caregivers, students, and anyone looking for safe, affordable, natural options to support their health at home.
Organized alphabetically, this easy-to-use book covers more than 80 common conditions and cosmetic concerns—from anemia, high blood pressure, cough, and digestive upset to skin, hair, joint, and sleep problems. Each entry includes a clear description, possible causes, signs and symptoms, simple ways to monitor symptoms at home, when to seek professional help, evidence-informed home and herbal remedies, unique folk remedies (with a special focus on Ethiopian and African traditions), lifestyle tips, and important precautions.
Blending science, culture, and real-life experience, Home Remedies A–Z helps readers make wiser choices, ask better questions, and feel more confident caring for themselves and their families—starting right where healing so often begins: at home.
ብዙ የዕለት ተዕለት የጤና እና የውበት ችግሮች በአገር ባህል ና በኩሽናዎ ፣ ወይም በቤትዎ ውስጥ ባሉ ንጥረ ነገሮች ሊቀልሉ ቢችሉስ፧
የቤት ውስጥ መፍትሄዎች ሀ–ፐ የተባለው መጽሀፍ በዘመናዊ ክሊኒካዊ ሳይንስ የሰለጠኑ እና በባህላዊ የፈውስ ጥበብ ውስጥ ስር የሰደደ በሁለት የጤና ባለሙያዎች የተጻፈ ተግባራዊ መመሪያ ነው። የተዘጋጀው ለወላጆች፣ ተንከባካቢዎች፣ ተማሪዎች እና ደህንነታቸው ለመጠበቀ፣ ና ተመጣጣኝ፣ ተፈጥሯዊ አማራጮችን ለሚፈልጉ ማንኛውም ሰዎች የተዘጋጀ ነው።
ለአጠቃቀም ቀላል የሆነው ይህ መጽሐፍ ከ፹ በላይ የተለመዱ ሁኔታዎችን እና የመዋቢያ ምክሮችን ይዟል —ከደም ማነስ፣ የደም ግፊት፣ ሳል እና የምግብ መፈጨት ችግር እስከ ቆዳ፣ ፀጉር፣ መገጣጠሚያ እና የእንቅልፍ ችግሮች። እያንዳንዱ ክፍል ግልጽ መግለጫዎችን፣ ሊሆኑ የሚችሉ መንስኤዎች፣ ምልክቶች ፣ በቤት ውስጥ ምልክቶችን ለመከታተል ቀላል መንገዶች በሽታን መለየት የሚያስችል ዘደን፣ የባለሙያ እርዳታ መቼ እንደሚፈልጉ፣ በማስረጃ የተደገፈ የቤት እና የእፅዋት ህክምና፣ ልዩ የሆኑ የባህል መድሃኒቶች (በኢትዮጵያ እና አፍሪካ ቅጠሎች ላይ ልዩ ትኩረት በመስጠት)፣ የአኗኗር ዘይቤዎችን እና ጠቃሚ ጥንቃቄዎችን ያካትታል።
ሳይንስ፣ ባህል እና የእውነተኛ ህይወት ልምድ፣ የዚህ መጽሀፍ አንባቢና ምርጫዎችን እንዲያደርጉ፣ የተሻሉ ጥያቄዎችን እንዲጠይቁ እና እራሳዎን እና ቤተሰባቸውን ለመንከባከብ የበለጠ በራስ የመተማመን ስሜት እንዲኖርዎት አድርጉ—ፈውስ ብዙ ጊዜ ከሚጀምርበት ጀምሮ፡ ከበቤት ውስጥ ነውና።
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.











Reviews
There are no reviews yet.