“ውሃዬን ሸጬ ኮዳ የገዛኹ’ለት” እና ሌሎችም የተኖሩ እና የተመነቡ ተረኮች
$25.00
“ውሃዬን ሸጬ ኮዳ የገዛኹ’ለት” እና ሌሎችም
የተኖሩ እና የተመነቡ ተረኮች by Tersida Wondemu.
Addis Books!
Authors
Description
“ውሃዬን ሸጬ ኮዳ የገዛኹ’ለት” እና ሌሎችም የተኖሩ እና የተመነቡ ተረኮች by Tersida Wondemu
ጠርሲዳ ጠንካራ የኾኑ ስሜቶችን ቀላል በሚስሉ ኹነቶች ውስጥ ታጋራናለች፤ አንደርድራ ከገጸ-ባሕርያቷ ጋር ሕመም እንድንጋራ ታደርገናለች፤ መልሳ በብዕሯ ከልባችን ካኖረቻቸው ገጸ-ባሕርያቷ ጋር ሀሴት ታቋድሰናለች። ጊዜ፣ አጋጣሚ፣ እምነት፣ ሕይወት፣… ሳታቅበዘብዝ ብዙ ትዳስሳለች፤ ለአንድ ጸሐፊ በተለይም ለጀማሪ ጸሐፊ ከባድ የኾነውን ስሜት ማጋባት ተክናበታለች።
እኔን “…ለካ ሕይወት እንዲኽም ትተረካለች፤ ለካ እንባም ቅርስ ሆኖ ይያዛል፤ ለካ በልጅ ልብ የሳቋት ብጣቂ ሳቅ ዛሬም ትመነዘራለች፤ ለካ መልከ ብዙ የሕይወት ውጣ ውረድ እንዲሕኽ ቀለል ተደርጎም ይጻፋል! የዋኽ፣ ደፋር እና መውደድ የማትታክት ነፍስ በጽሑፎችሽ አይቻለኹ። …” አስብላኛለች።
እናንተም ተጋበዙ! አንብቡ፣ አፍቅሩ፣ ተዝቱ፣ ታዘቡ፣ ቅኑ፣ ደግ ደጉን ተመኙ…!
ሰብነማ ግርማው ( Editor )
Reviews (0)
Be the first to review ““ውሃዬን ሸጬ ኮዳ የገዛኹ’ለት” እና ሌሎችም የተኖሩ እና የተመነቡ ተረኮች” Cancel reply
You must be logged in to post a review.
Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music
AddisBooks Ads
AddisBooks Ads


Reviews
There are no reviews yet.