Cart

  • Home
  • Short Stories

“ውሃዬን ሸጬ ኮዳ የገዛኹ’ለት” እና ሌሎችም የተኖሩ እና የተመነቡ ተረኮች

$25.00

“ውሃዬን ሸጬ ኮዳ የገዛኹ’ለት” እና ሌሎችም
የተኖሩ እና የተመነቡ ተረኮች by Tersida Wondemu.
Addis Books!

Authors

Meet the Author

Tersida Wondemu

Book By Tersida Wondemu View All
“ውሃዬን ሸጬ ኮዳ የገዛኹ’ለት”  እና ሌሎችም የተኖሩ እና የተመነቡ ተረኮች

Description

“ውሃዬን ሸጬ ኮዳ የገዛኹ’ለት” እና ሌሎችም የተኖሩ እና የተመነቡ ተረኮች by Tersida Wondemu

ጠርሲዳ ጠንካራ የኾኑ ስሜቶችን ቀላል በሚስሉ ኹነቶች ውስጥ ታጋራናለች፤ አንደርድራ ከገጸ-ባሕርያቷ ጋር ሕመም እንድንጋራ ታደርገናለች፤ መልሳ በብዕሯ ከልባችን ካኖረቻቸው ገጸ-ባሕርያቷ ጋር ሀሴት ታቋድሰናለች። ጊዜ፣ አጋጣሚ፣ እምነት፣ ሕይወት፣… ሳታቅበዘብዝ ብዙ ትዳስሳለች፤ ለአንድ ጸሐፊ በተለይም ለጀማሪ ጸሐፊ ከባድ የኾነውን ስሜት ማጋባት ተክናበታለች።

እኔን “…ለካ ሕይወት እንዲኽም ትተረካለች፤ ለካ እንባም ቅርስ ሆኖ ይያዛል፤ ለካ በልጅ ልብ የሳቋት ብጣቂ ሳቅ ዛሬም ትመነዘራለች፤ ለካ መልከ ብዙ የሕይወት ውጣ ውረድ እንዲሕኽ ቀለል ተደርጎም ይጻፋል! የዋኽ፣ ደፋር እና መውደድ የማትታክት ነፍስ በጽሑፎችሽ አይቻለኹ። …” አስብላኛለች።

እናንተም ተጋበዙ! አንብቡ፣ አፍቅሩ፣ ተዝቱ፣ ታዘቡ፣ ቅኑ፣ ደግ ደጉን ተመኙ…!

ሰብነማ ግርማው ( Editor )

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review ““ውሃዬን ሸጬ ኮዳ የገዛኹ’ለት” እና ሌሎችም የተኖሩ እና የተመነቡ ተረኮች”
Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music

AddisBooks Ads