የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ፡ “የመጨረሻው መጀመሪያ” (The Celestine Prophecy)
በክቡር አፈወርቅ በቀለ ወደ አማርኛ የተተረጎመውና በብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “የመጨረሻው መጀመሪያ”
(The Celestine Prophecy) የተሰኘው ድንቅ መጽሐፍ የምረቃና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንድትታደሙ በታላቅ ደስታ እንጋብዛችኋለን።
(The Celestine Prophecy) የተሰኘው ድንቅ መጽሐፍ የምረቃና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንድትታደሙ በታላቅ ደስታ እንጋብዛችኋለን።
ኑ! አብረን የንባብ ባህልን እናሳድግ፤ ከመጽሐፉ ተርጓሚ ጋር የመገናኘትና መጽሐፍዎን በደራሲው አስፈርመው የመውሰድ ዕድልን ያግኙ።
- ቀን፦ ሐሙስ ሕዳር 03 2019 ዓ.ም
- ሰዓት፦ ከምሽቱ 11:00 እስከ 1:00
- ቦታ፦ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር