Loading Events
የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ፡ “የመጨረሻው መጀመሪያ” (The Celestine Prophecy)
በክቡር አፈወርቅ በቀለ ወደ አማርኛ የተተረጎመውና በብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “የመጨረሻው መጀመሪያ”
(The Celestine Prophecy)
የተሰኘው ድንቅ መጽሐፍ የምረቃና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንድትታደሙ በታላቅ ደስታ እንጋብዛችኋለን።
ኑ! አብረን የንባብ ባህልን እናሳድግ፤ ከመጽሐፉ ተርጓሚ ጋር የመገናኘትና መጽሐፍዎን በደራሲው አስፈርመው የመውሰድ ዕድልን ያግኙ።
  • ቀን፦ ሐሙስ ሕዳር 03 2019 ዓ.ም

 

  • ሰዓት፦ ከምሽቱ 11:00 እስከ 1:00

 

  • ቦታ፦ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር

Location

Location
Jaffar Books
Address
https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply