Loading Events

የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት “መጠበቅ” በፋንታ (እሙ) ገብረማርያም

በደራሲ ፋንታ (እሙ) ገብረማርያም ተደርሶ ለንባብ የበቃው “መጠበቅ” የተሰኘው አውቶፊክሽናል መጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ተዘጋጅቷል። ከደራሲዋ ጋር በአካል ተገናኝተው መጽሐፍዎን እያስፈረሙ ከሌሎች አንባብያን ጋር ቆይታ እንዲያደርጉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
  • ቀን፡ ቅዳሜ ኅዳር 19 ቀን 2019 ዓ.ም.
  • ሰዓት፡ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 
  • ቦታ፡ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር 
  • ለተጨማሪ መረጃ፡ 0911 125324

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!!

Leave a Reply